FUN VIBE


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


😂😂😂365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን 👇👇

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


🙈🙈🙈🙈🙈


ወንድ ሆይ ተጠንቀቅ


የያሬድ ነጉ አዲሱ አልበም ተለቀቀ👏
ሁሉንም ሙዚቃ በሙዚቃ ቻናላችን ለቀናል ገብታችሁ ተመልከቱት 👇

https://t.me/amharic_musik
https://t.me/amharic_musik


ምነው እዚህ ቻናል #ግም ብቻ ነው እንዴ ያለ😁😂



ለማንኛውም እንዴት አደራችሁ❤️


ሴቶችዬ በተለይ ቆንጆ እና ውብ ሴቶች ዉሎ እንዴት ነበር...!🙄😁


😁😂

ምናባቷቷቷ😏


ጥምቀትን ከማን ጋር አሳለፋችሁ

ከ ጓደኞቼ ጋር😎😎
ከ ቤተሰብ ጋር😁😁
ከ ፍቅረኛዬ ጋር🥰🥰
ብቻዬን 💔💔
ጭራሽ አሎጣም ከቤት👀👀

በ reaction አሳዩን እስቲ
✊🥸


ማናት እድለኛ😁🤭


ዘንድሮ ግን ብር🤑 ነው ሎሚ🍋 ሚወረወር 🤔😂


ሎሚ የምትሉ ችኮች INBOX😁😁😂


ሎሚ ብወረውር 🍋🍋 .....

አንጥሮ መለሠው🤌🌹🌹😁


እንኳን አደረሳችሁ🌹🍀🌷


#ጠዋቱን_በትረባ😎😂


#ጥቁር ከሆንክ ልትነጣ ትችላለህ
.
ወፍራምም ከሆንክ ልትከሳ ትችላለህ
.
አጭር ከሆንክ ግን ቻው👋👋።😂😂


.

መደመር Principle✅

😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣


.

እስኪ ለማንኛውም ያዙት 😁😂😁


ለካ 1ኛ 2ኛ 3ተኛ ዙር እያላቹ ስትሞሉ የነበረው ግድቡን ሳይሆን KISS ኣችሁን ነበር🤭 😁


.

ቆይ ግን ግድቡኮ 18አመት ሊሞላው ነው😂 ራሱን አይችልም እንዴ😁


#ለፈገግታ 😂😁🤭

አስበኸዋል😔 አግብተህ ከስራ ደክሞህ ወደቤትህ ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር አንዱ ሲስቅ 😭


.
ወይኔ በላቸው🙈😂😂😂


Oromia  bank  ATM ልትጠቀም  ፈልገህ  ቋንቋ  አማርኛ  ስታደርግ
.
.
.

Dear  Customer  ብር  ነው  ፀብ  የፈለጉት😂😂


Dear ብር

እኔና አንተ ከተገናኘን በጣም ቆየን እና ብፈልግህም ላገኝህ አልቻልኩም please inbox መተህ አለው በለኝ🥹



                     ናፋቂህ እና ጠባቂህ🙈😁



Показано 20 последних публикаций.