🛡Risk Management ምንድን ነው?
🛍Crypto trading በጣም Risk ያለው ግብይት ነው ዋጋዎች በአንድ ብልጭታ ይወጣሉ ወይም ይወርዳሉ ። ነገር ግን በጥሩ Risk Management strategy ኢንቨስትመንታችሁን ከሙሉ ኪሳራ ማዳን ትችላላችሁ ።
📈 የተወሰኑ Risk Manage የምታደርጉባቸውን Strategy እንመልከት:
🗺አቅማችሁን ባማከለ ኢንቨስት ማድረግ ይህ ሲባል ብትከስሩ ትልቅ ጉዳት በማያደርስባችሁ ደረጃ
📊 አደጋውን ለማመጣጠን ኢንቨስትመንታችሁን አንድ ነገር ላይ ብቻ አታርጉ ምናልባት አንድ Invest ያደረጋችሁበት token ላይ ብዙ ኪሳራ ቢገጥማችሁ ሌሎች ላይም invest ስላረጋችሁ ሙሉ ለሙሉ እንዳትከስሩ ይረዳችኋል
🛡 አስታውሱ፡ ኢንቨስትመንታችሁን Risk Manage ካላረጋችሁ ሳትወዱ ማርኬቱ በራሱ ያልሆኑ ውሳኔዎችን እንድትወስኑ ይገፋፋችኋል ። በዚህ ጊዜ ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ነው ምትገቡት ።
Risk እንዴት ማስተዳደር ይቻላል ❓
✍️ Invest ስታረጉ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ይሁን የአጭር ጊዜ ኢንቨስትመንት ቀድማችሁ ለዩ።
✍️ Trade ከማረጋችሁ በፊት የክሪፕቶ ገበያዎች እንዴት እንደሚሰሩ በደምብ ተረዱ ስትራቴጂያችሁንም አስተካክሉ።
✍️ ሌላው በዚህ እንዳለ ብዙ መጠን ያለው ክሪፕቶ በአንድ ዋሌት አታስቀምጡ ለScam ወይም Hack ብትጋለጡ እንኳን የምታጡትን መጠን መቀነስ ትችላላችሁ ።
🔐Remember Diversification is key. Don't put all your eggs in one basket, and stay vigilant against scams and hacks.