Crypto World


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Блоги


Contact us: @Ethiotechetbot
You get here every useful information related to crypto and Forex Trading
Buy ads: https://telega.io/c/cryptoworldet2024

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Блоги
Статистика
Фильтр публикаций


እንዳያመልጣችሁ....ቶሎ ብላችሁ ተቀላቀሉና ቢትኮይናችሁን ውሰዱ


أسرار لن يخبرك بها العالم

نصائح داخلية. معلومات حصرية. تحليلات ذكية.
توقف عن التمرير بلا هدف وابدأ بالوصول إلى التحديثات التي تهمك بالفعل.

إليك ما ينتظرك:
✅ تحليلات قابلة للتنفيذ في الرياضة، الاتجاهات، والكريبتو
✅ قصص لن تراها في العناوين الرئيسية
✅ مجتمع من العقول اللامعة التي تفكر بخطوات متقدمة

📌 مستعد لاكتشاف ما كنت تفتقده؟ انضم للحركة اليوم!

#ad


ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ XPR እና SOLANAን የአሜሪካ መንግስት በReserve እንዲጠቀም ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተገልጿል።


$XRP ዋጋው 3$ ገብቷል።


በጣልያን ሀገር ትልቅ ከሚባሉት ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው Intesa Sanpaolo 1ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 11 BTC በመግዛት ክሪፕቶ ላይ ቀጥተኛ investment በማድረግ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ባንክ መሆን ችሏል።


#USDT

TETHER ዋና መቀመጫውን የCRYPTO HUB እየሆነች ወዳለችው 🇸🇻 ኤል ሳልቫዶር አዙሯል።


Crypto Rule #1: Don’t attract attention.

• No flashy cars.
• No Rolex selfies.
• No ‘millionaire’ tweets.

Flexing online = inviting problems IRL.

Move smart. Keep your wealth invisible.

© cryptotalk


🇰🇪 ኬንያ ቢትኮይንን ጨምሮ Cryptoን ህጋዊ ለማድረግ ዕቅድ እንዳላት አሳውቃለች።


The Bybit exchange will temporarily restrict access to its services for users in 🇮🇳 India.


Billionaire Mark Cuban says he'd rather own Bitcoin than gold if something bad happens to the economy.

"I think it has more value."


የቼክ ሪፕብሊክ ማዕከላዊ ባንክ( በእኛ ሃገር ብሔራዊ ባንክ የምንለው) ቢትኮይንን as a reserve asset ለመግዛት እያሰበ ነው።

ብሔራዊ ባንኮች በተለምዶ reserve be foreign currency & Gold የሚያስቀምጡ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቢትኮይን ማስቀመጥ እየጀመሩ ነው።

#crypto #btc $BTC


Trading እንደ ROLLER COASTER ነው....

ብዙ ስሜትን የሚፈታተኑ ከፍታዎችና ዝቅታዎችን የምንመለከትበት ነው።


#Crypto

$XRP ከ $USDT በMarket cap በልጧል። በMarket cap አሁን ላይ የአለማችን 4 cryptocurrencies

1. $BTC -1.9 ትሪሊየን ዶላር
2. $ETH - 413 ቢሊየን ዶላር
3. $XRP -138 ቢሊየን ዶላር
4. $USDT -137 ቢሊየን ዶላር


#Bitcoin

ቢትኮይን በዛሬው ዕለት 16 ዓመት ሞልቶታል።


#NBE

ከዛሬ JANUARY 1 ጀምሮ በአዲስ አበባ የባንክ አካውንት ለመክፈት የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ማቅረብ ግዴታ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል።


#BITCOIN #trading #Bitcoin

ቢትኮይን $BTC በአዲስ አመታት ዋዜማ ዕለት ያለው ዋጋ 💰

2013 - $754
2014 - $320
2015 - $431
2016 - $964
2017 - $14,156
2018 - $3,743
2019 - $7,194
2020 - $29,002
2021 - $49,306
2022 - $16,597
2023 - $42,560
2024 - $95,683
2025- ?


ኢትዮጵያ 1 ቢትኮይን ለማምረት 2000$ የኤሌክትሪክ ክፍያ ታስከፍላለች።


🇸🇻 ኤልሳልቫዶር አሁን ላይ ከ570,000,000$ በላይ የሚያወጣ 6000 ቢትኮይን አላት።
#crypto #BITCOIN


ለCRYPTO ወዳጆች ብቻ የተከፈተ ቻናል

አሁኑኑ ተቀላቀሉን

https://t.me/infocryptet


ሩሲያ 🇷🇺 በአለም አቀፍ ክፍያዎች ላይ ቢትኮይንን ለመገበያያነት መጠቀም መጀመሯን አስታውቃለች።

Показано 20 последних публикаций.