ማስመሰል ይቻል ካልሆነ በቀር ቤት ውስጥ ክፉ ባል ሆኖ ውጪ መልካም ኡስታዝ መሆን አይቻልም።
"መልካም ኡስታዝ" የመሆን ትግል ከምንም በፊት የሚጀምረው ቤት ውስጥ ነው። ውጪ ምትሰጠው ቤት ያፈራውን ነው።
ኡስታዞች ሌላውን መልካም ከማድረጋቸው በፊት ለውጡን ቤት ሊኖሩት ይገባል።