ይህንን ጸሎት በወሬ ነጋሪ የሰማው ያ መኮንን በጣም ተገርሞ በቅዱሱ ፊት ሔዶ በግንባሩ ተደፋ:: "ስጠላህ የወደድከኝ አባት ሆይ! ማረኝ?" አለው:: ቅዱስ ጢሞቴዎስም አስተምሮ አጠመቀው:: ፪ቱም አብረውሲጋደሉ ኑረው ዐርፈዋል::
አምላከ ቅዱሳን በረድኤተ መላእክት ጠብቆ በወዳጆቹ ምልጃ ይማረን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን::
🕊
[ † ኅዳር ፲፫ [ 13 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ]
፩. አእላፍ [፺፱ኙ] ነገደ መላእክት
፪. ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ
፫. "13ቱ" ግኁሳን አበው [ሽፍቶች የነበሩ]
፬. ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእንጽና
፭. አባ ዘካርያስ ሊቀ ዻዻሳት
[ † ወርኀዊ በዓላት ]
፩. እግዚአብሔር አብ
፪. ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላዕክት
፫. ቅዱስ አርሳንዮስ ጠቢብ ገዳማዊ
፬. አቡነ ዘርዐ ቡሩክ
"ስለ መላእክትም :- "መላእክቱን መናፍስት: አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ" ይላል . . . ነገር ግን ከመላእክት :- "ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ" ከቶ ለማን ተብሏል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ: የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?" [ዕብ.፩፥፯-፲፬]
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †
[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
💖 🕊 💖