⭕️👉ዘይኑ ብዙ ቀባጥረዋል ብዙም ቀጥፏል በተለይ በሼህ ፈውዛን ላይም ቀጥፏል ከጀማል ያሲን ኮርጆ ነው መሰለኝ ፈትዋዎችን ለመቆልመም ይንደፋደፋል❌
⭕👉አንደኛ አቡ ኒብራስ ኢብኑ ኡሰይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር አይሰጡም ብሎ ዋሽተዋል አለ ❌
⭕👉ለዚህም መልስ አለ አቡ ኒብራስ ይህንንም ከራሱ አምጥቶ አይደለም የተናገረው الحمد اللهከጀበሉ ሼህ ፈውዛንና ከሼኽ ኢብኑ ኡሰሚን ተማሪዎች ተከትሎ ነው የተናገረው ስለዚህ ከራሱ አምጥቶ አይደለም ኡስታዛችን ሰምቶ መፍረድ ነው‼️
⭕️👉የሼኽ ፈውዛንም የሼኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ተማሪዎች ድምፃቸው ተያይዞላችኋል ይደመጥ⁉️
⭕️👉ሁለተኛ ታላቁ ሼኽ ፈውዛን በተስሚያ ኡዝር የሰጡበት ፈትዋ ማምጣት ይቻላል አለ
⭕️👉ይህ የአመቱ ምርጥ ቅጥፈት ነው ያ ዘይኑ❌
📮እስኪ ሼኽ በተስሚያ ኡዝር የሰጡበትን ድምፃቸውን ወይም ፅሁፋቸው ካለ አምጣልን እንስማው መፎከር አያዋጣም መረጃውን ቁጭ ማድረግ ነው⁉️
⭕️👉በል ካንተ ቅጥፈት በተቃራኒ ነው ሼኽ አቋማቸው መስማት ማመን ነው ይደመጥ⁉️
⭕👉ሌላው የአዚር ቀውል ኩፍርይ አይደለም እያለ ሙጭጭ ብሎበታል እብኑ ባዝ ሁጃ ከደረሰው በዃላ ይከፍራል ማለታቸው የጠበቆቹ ንግግር ኩፍርይ ስለሆነ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም‼️
⭕️👉እናንተ አንደምትሉት አነስተኛ ቢዳዓ ቢሆንኮ ሙብተዲእ ይባላል ነበር የሚሉት ለምን ታጭበረብራላቹ አላህን አትፈሩምን⁉️⁉️⁉️
አረ ብትበረም ፈይል ናት አይነት ድርቅና ይቅርባቹ ወደ አቅላቹ ተመለሱ
➽ https://t.me/AbuJewudan
➽https://t.me/AbuJewudan