Deawa selefya (ዳእዋ ሰለፍያ)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች ሙሀደራወች ዳዕዋወች የተለያዩ የሰለፍያ ኡስታዞች ድርስ የሚለቀቅበትነው ⬇️⬇️⬇ሌሎችም ያጋሩ ሸርያድርጉ
🔜https://t.me/deawaselaffiyyabatibati
AbuRyan43

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ተማሪዎችህ የደሴው አልባኒ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ይሉካል እንደት ነው....???
https://t.me/Al_Felah_Studio/5571








Репост из: فضائح فضائح(انهار حزب العدني ).
بعض تناقضات البرعي 👆👆














‏مقطع صوتي من aa774126992


‏مقطع صوتي من aa774126992


‏مقطع صوتي من aa774126992


‏مقطع صوتي من aa774126992


‏مقطع صوتي من aa774126992


Репост из: قناة الشيخ العلامة المحدث محمد بن علي آدم الإتيوبي حفظه الله
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
{معنى الوسطية}
لفضيلة الشيخ العلامة محمد آدم الإتيوبي رحمه الله


Репост из: አል- ሚዕራጅ የቂርአት ሴንተር.."ዴሴ" Al-Mîraje 👈 = المعراج = مركز العلوم السلفية
ﺍﻟﺤﻜﻤﺔ، ﻭﻳﺪﺭﻛﻪ ﺍﻟﻌﻴﺎﻥ، ﻭ ﻳﻌﺮﻓﻪ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺼﻴﺮﺓ، ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ } : ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬﺎ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻻَ ﺗَﺘﺨﺬُﻭﺍ ﺑِﻄَﺎﻧَﺔ ﻣِﻦ ﺩُﻭﻧِﻜُﻢ ﻻَ ﻳَﺄْﻟُﻮﻧَﻜﻢ ﺧَﺒﺎﻻ ﻭﺩُّﻭﺍ ﻣﺎ ﻋﻨِﺘﻢ .{ ‏[ ﺁﻝ ﻋﻤﺮﺍﻥ 118: ]
ታላቁ ዓሊም ኢብን በጧ እንድህ አሉ :"
"" ሱፍያነ ሰውሪ الله ይዘንለትና በጥበብ ተናገረ እውነትን አለ። በእውቀት ተናገረ ቁርአንንና ሐድስን ተስማማ። እንድሁም ጥበብም የሚጠቁመው አይን የሚደርስበትን የእውቀት ሰዎች የሚረዱትን አስተሳሰብ ገጠመለት።
ፈጣሪያችን الله እንድህ አለ ፦
" እናንተ ያመናችሁ ሆይ ከናንተ ሌላ ሚስጢረኛ አትያዙ ፤ ጥፋትን አይገቱላችሁም ጉዳታችሁን ይወዳሉና... " ይላል ከዚች አንቀፅጋ ይሔዳል ..። አጣጥመው ይጠቅምካል ። ሰለፍይነት የሱቅ ስም አይደለም እውቀት እምነት ንግግር ስራ ነው።
-----
====== ጥቆማ ---10---=====

ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﺍﻟﺴﺠﺴﺘﺎﻧﻲ : ﻗﻠﺖ ﻷﺑﻲ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﺣﻨﺒﻞ : ﺃﺭﻯ ﺭﺟﻼً ﻣﻦ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨَّﺔ ﻣﻊ ﺭﺟﻞ ﻣﻦ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ، ﺃﺗﺮﻙ ﻛﻼﻣﻪ ؟، ﻗﺎﻝ : " ﻻ، ﺃﻭ ﺗُﻌْﻠﻤﻪ ﺃﻥ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﺍﻟﺬﻱ ﺭﺃﻳﺘﻪ ﻣﻌﻪ ﺻﺎﺣﺐ ﺑﺪﻋﺔ؛
ﻓﺈﻥ ﺗﺮﻙ ﻛﻼﻣﻪ؛ ﻓﻜﻠﻤﻪ، ﻭ ﺇﻻ ﻓﺄﻟﺤﻘﻪ ﺑﻪ؛ ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ : ﺍﻟﻤﺮﺀ ﺑﺨﺪﻧﻪ ." ‏[ ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ 1/260 ﺭﻗﻢ 216 ‏]
ታላቁ የሐድስ ሙሑር አቡ ዳውድ አሲጅስታኒ ለሸይኹ ለኢማም አህመድ እንድህ አልኳቸው አለ : " አንድ የሱና ሰው ከቢድዓ ሰውጋ ባየው ንግግሩን ልተወው አልቀበለው.?
አይ አትተው..!! መጀመሪያ ያ ከሱጋ አብረከው ያየከውን የቢድዓ ሰው ማንነት ግለፅለት... " ከዚያን በኋላ ከሙብተድዑጋ ያለውን ንግግር ካቆመ አናግረው ፤ ካላቆመ ግን ከሙብተድዑ ጋር አስጠጋው ፤ ቀላቅለው ፤ ደምረው።
ኢብን መስዑድ "" አንድ አካል ማንነቱ በጓደኛው በወዳጁ ነው የሚለካው. ""
የደሴ የመጅሊሱም ሆነ የዑለማ ምክር ቤቱ ሰዎች ኢኽዋንነት ተደብቆባችሁ አይደለም ፤ ይልቁንም ብልጠት ጥበብ ብላችሁ እንጅ ። አንተ ገንዘብ ጫው ጫው ያለክ ጉደኛ ይሔ የሐጃዊራ ቀመር አይደለም ፤ የተላላቆቹ ለጥቅማችሁ ለስም ጠጋ የምትሏቸው የእንቁዎቹ ንግግር ነው።
----
======= ጥቆማ --11-- =====
....

قال شيخ الإسلام ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴّﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ " : ﻭﻣﻦ ﻛﺎﻥ ﻣﺤﺴﻨﺎً ﻟﻠﻈﻦ ﺑﻬﻢ ـ ﻭﺍﺩﻋﻰ ﺃﻧﻪ ﻟﻢ ﻳﻌﺮﻑ ﺣﺎﻟﻬﻢ ـ ﻋُﺮِّﻑ ﺣﺎﻟﻬﻢ، ﻓﺈﻥ ﻟﻢ ﻳﺒﺎﻳﻨﻬﻢ، ﻭ ﻳﻈﻬﺮ ﻟﻬﻢ ﺍﻹﻧﻜﺎﺭ، ﻭ ﺇﻻ ﺃُﻟْﺤﻖ ﺑﻬﻢ، ﻭ ﺟُﻌﻞ ﻣﻨﻬﻢ ." ‏[ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ 2/133 ]

የሱናው አንበሳ ሸይኹል ኢስላም እንድህ ይላሉ : """ በነዚህ አከላቶች ( ሙብተድዖች) ጥሩ ጥርጣሬ ያደረባቸውና እኔ ምንነታቸውን አቋማቸውንም አናውቀውም ላሉት ሰዎች ። መጀመሪያ ባህሪያቸው ይነገራቸው ። ከተለዩዋቸውና የነዚያን ሰዎች ጥፋት ኢንካር ካደረጉ ጥሩ ነው። አለበለዚያ ግን ከነሱው ይደመራሉ ከነሱውምጋ ይቆጠራሉ... """ አሉ።
እናንተኮ አልተደበቁባችሁም ታውቃላችሁ። ቢደበቁባችሁ እንኳ እየነገርናችሁ እየሰማችሁ ነው። ሒክማ ብላችሁ ነው እንደዚህ መንሐጃችሁን የተነጠቃችሁት ። እሺ አሁንስ ማስረጃ የለንም ማለት ነው...??? አቤት መደናበር......?
------
===== ጥቆማ --12---====
.....

ﻗﺎﻝ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﺣﻨﺒﻞ " : ﺇﺫﺍ ﺭﺃﻳﺖ ﺍﻟﺸﺎﺏ ﺃﻭﻝ ﻣﺎ ﻳﻨﺸﺄ ﻣﻊ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨّﺔ ﻭ ﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ؛ ﻓﺎﺭﺟﻪ، ﻭ ﺇﺫﺍ ﺭﺃﻳﺘﻪ ﻣﻊ ﺃﺻﺤﺎﺏ ﺍﻟﺒﺪﻉ؛ ﻓﺎﻳﺌﺲ ﻣﻨﻪ؛ ﻓﺈﻥ ﺍﻟﺸﺎﺏ ﻋﻠﻰ ﺃﻭﻝ ﻧﺸﻮﺋﻪ ." ‏[ ﺍﻵﺩﺍﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ﻻﺑﻦ ﻣﻔﻠﺢ 3/77 ]
ታላቁ ኢማም እንድህ አሉ : "" አንድ ወጣት በልጅነቱ በእድገቱ ሰዓት ከአህሉ ሱና ጋር ባየከው ጊዜ በልጁ ጥሩ ተስፋ ይኑርህ ፤ ከቢድዓ ሰዎችጋ ካየከው ግን ተስፋ ቁረጥ። ወጣት በመጀመሪያ አስተዳደጉ ላይ ነውና።.." ይሔም አይገባችሁም...? በወጣትነቱ እያወቀ እየገባው ከኢኽዋን ስርስር እየተንዘላዘለ ሰለፍይ በሉኝ ፤ ካላላችሁኝ ሐዳድይ ሐጃዊራ ናችሁ ይሉናል።
-----
===== ጥቆማ --13---====

ذكر ابن بطة في الإبانة : ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻋﻮﻥ : "ﻣﻦ ﻳﺠﺎﻟﺲ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ ﺃﺷﺪ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﻣﻦ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ ." ‏[ ﺍﻹﺑﺎﻧﺔ 2/273 ﺭﻗﻢ 486 ]
ታላቁ ዓሊም ኢብን ዓውን እንድህ አለ : "" ከሙብተድዕ ጋር የሚቀማመጥ ሰው ከራሱ ከሙብተድዑ በበለጠ ለአህሉ ሱና አደገኛ ነው.. " አሉ። ይሔ ጥቅስ በሙብተድዕ ላይ መማርንም በደዕዋቸው ላይ መሳተፍንም አብሮ መስራትንም ያካትታል።
-----
====== ጥቆማ ---14----====
ﻭﺍﻟﻔﻀﻴﻞ ﺑﻦ ﻋﻴﺎﺽ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠه تعالى
ﻗﻮﻟﻪ : ﻻ ﺗﺠﻠﺲ ﻣﻊ ﺻﺎﺣﺐ ﺑﺪﻋﺔ، ﻓﺈﻧﻲ ﺃﺧﺎﻑ ﺃﻥ ﺗﻨـﺰﻝ ﻋﻠﻴﻚ ﺍﻟﻠﻌﻨﺔ.

ፉደይል ብን ዒያድ እንድህ ይላል : "" ከቢድዓ ሰውጋ አትቀመጥ እርግማን እንዳይወርድብ እሰጋልካለሁና.. """ ጉድ ነው።
ﻭﻗﺎﻝ : ﺁﻛﻞ ﻣﻊ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻧﺼﺮﺍﻧﻲ ﻭﻻ ﺁﻛﻞ ﻣﻊ ﻣﺒﺘﺪﻉ ﻭﺃﺣﺐ ﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﺑﻴﻨﻲ ﻭﺑﻴﻦ ﺻﺎﺣﺐ ﺑﺪﻋﺔ ﺣﺼﻦ ﻣﻦ ﺣﺪﻳﺪ. ‏[ ﺍﻹﺑﺎﻧﺔ ﻻﺑﻦ ﺑﻄﺔ ‏( 2/460 .[(
በድጋሜም እንድህ አለ "" ከአይሁድ ከነሷራ ጋር እበላለሁ ፤ ከቢድዓ ሰውጋር ግን አልበላም ፤ በኔና በሙብተድዕ መካከል የብረት አጥር ቢኖር እወዳለሁ .. """
አስበው ቀደምቶች እንድህ ጠንካሮች ናቸው። ይሔንን የሚናገሩት ሒክማ ጠፍቶባቸው መሰለህ...? እንዳንተ ጠጋ ብለው ተሻሽተው ደዕዋ ለማድረግ ለመምከር ብልጠት አጥሯቸው መሠለህ ...? በዚች አንድ ግራም በማትሞላ እውቀትህ ሒክማንና ለኡማው እዝነትን አንበሻበሸችህ..?!!! አየህ ድን ከብር ፍላጎትጋ ከስልጣን ጥማትጋ ከተገናኘ የሰለፎች መንገድ ጫካ ይሆንበታል።
----
===== ጥቆማ -- 14--- =====
ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ – ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ፦ ” ﺇﺫﺍ ﺳﻠّﻢ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻉ ﻓﻬﻮ ﻳﺤﺒﻪ “ ، ‏( ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ ‏( 1/196 (( ﻓﻴﺪﻝ ﺃﻧﻪ ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻣﺤﺒﺔ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ
----
ኢማም አህመድ እንድህ አሉ.: "" ሰውየው ሙብተድዕን ሰላም ካለው ይወደዋል ማለት ነው. "" ያናንተ ቃልቾች እንደት ናቸው ..? አትዋሽ አትሸማቀቅ ተኮራርፈው ነው አንድ ላይ ደዕዋ የሚያደርጉት የሚገባበዙት...? ሊቀመንሩና ፀሐፊው እንደት ነው።?
---
====== ጥቆማ --15--=====
...
ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺃﺣﻤﺪ ﺍﻟﻨﺠﻤﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : )) ﻭﺑﺎﻟﺠﻤﻠﺔ ﻓﺈﻥ ﺍﻷﺩﻟﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻭﻋﻤﻞ ﺍﻟﺴﻠﻒ ﺍﻟﺼﺎ


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته حياكم الله وبياكم يا جماعة كيف حالكم


አንብቤው ከማረከኝ👇👇

أبو نوّاس

شاعر عبّاسيّ ، كان مشهورًا بالفسقِ والمُجون وشرب الخمر؛ حتى لُقِّب بِشاعر الخمرة

ومِن شِعرِه في ذلك :

دعِ المساجدَ للعُبّادِ تسكُنُها
وَطُفْ بنَا حَوْلَ خَمَّارٍ لِيسْقينَا

ما قالَ ربُّكَ ويلٌ للّذين سَكرُوا
ولكنّهُ قالَ ويلٌ للمُصلِّينَا

فأراد الخليفةُ هارون الرّشيد ضرب عنقه ؛ بسبب شِعرِه الماجن،
فقال : " يا أمير المؤمنين : الشُّعراء يقولون ما لا يفعلون." فعفَا الخليفةُ عنه.

ولمّا مات لم يُرِد الإمام الشافعيّ -رحمه الله- أن يُصلِّيَ عليه ، ولكن عند تغسيلِه وجدوا في جيبِه هذه الأبيات:

يا ربّ إن عظُمتْ ذُنُوبي كَثرةً
فَلقَدْ عَلمْتُ بأنَّ عَفْوَكَ أعْظَمُ

إنْ كان لا يرجوك إلا مُحسِنٌ
فبِمَنْ يَلوذُ ويستَجِيرُ المُجرِمُ !

أدعوكَ ربِّي كمَا أمرْتَ تَضرُّعًا
فإذا رَدَدتَ يدِي فمَنْ ذَا يَرحمُ !

مالي إليكَ وسيلةٌ إلَّا الرَّجَا
وجَميلُ عَطفِكَ ثمَّ إنِّي مُسلِمُ

فلمّا قرأها الإمام الشّافعي بكى بكاءً شديدًا ؛ وقام للصّلاة عليه وجميع من حضرَ من المسلمين.

البداية والنّهاية
ابن كثير

Показано 20 последних публикаций.

334

подписчиков
Статистика канала