ምርጧ ሚስት ማለት፦
የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
« ከሴቶች ምርጧ ( በላጯ) ሴት፦
ስትመለከታት የምታስደስትህ፣
በምታዛት ጊዜ የምትታዘዝህ( እሽ የምትልህ)
ከእሷ በራክ ጊዜ እራሷንና ገንዘብህን የምትጠብቅልህ» ነች
[ ሶሒሑል ጃሚዕ 3299]
_ __ _
ሚስትነት ከባድ ሀላፍትና ነው በተለይም አማኝና ጌታዋን ለምትፈራዋ እንስት።
አማኟ እህቴ ሆይ ! ውጭ ላይ የምታያቸው ዱንያዊ ነገሮች፣የፈረንጆችና የካ^ፊ°ሮች መጥፎ ባህልና ልምዶች ፣..... ድንሽን እንዳያስረሱሽ፣የሴትነት ክብርሽንም እንዳያሳጡሽ ።
✍ Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew