እሺ ዛሬ ደግሞ ብዙዎቻችሁ የጠየቃችሁኝ Blueskill ስለተባለ ድርጅት ነው።
📌Blueskill ለሁለት ሳምንት ስከታተላቸው ነበር። እኔም ተመዝግቤ ለማጣራት ሞክሬያለሁ ህጋዊ ፈቃድ አላቸው። ግን አንድ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ስላለው ብቻ ትክክል ነው ማለት አይደለም። ብሉስኪል በyoutube video በማየት ነው የሚከፍለው፣ እናም በነፃ መስራትም ይቻላል።
ስለBlueskill ባጣራነው መሰረት
- ከተጀመረ 23 ቀን ነው
- ፈቃድ አላቸው ቢሮም አለ እኔ ግን እሱን ሂጄ አላረጋገጥኩም
- ስራው በyoutube ዙሪያ ነው ማለትም youtuber ለblueskill company ይከፍላቸዋል youtube video እንዲታይለት እነሱ ደግሞ video ለሚያዩ ይከፍላሉ ገንዘቡ ሚገኝበት ምክንያት ግልፅ ነው።
እንዲህ አይነት online ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶች ምናልባትም ከስድስት ወይም ስምንት ወር በኃላ ነው ማቆም ሚጀምሩ እነዚህ ምናልባትም ህጋዊ ስለሆኑ እና ስራቸውም አሳማኝ ስለሆነ ከአመት በላይ ይቆያሉ ብለን እናስባለን።
ከዚህ በፊት ህጋዊ ፈቃድ ይዘው የቀረቡት እና አሁን የተዘጉት እና ሊዘጉ የደረሱ online ስራዎች እንደ MNG(9 ወር), BTT(7 ወር), c3ai(6 ወር), HZN(6 ወር) ትርፍ ከሰጡ በኋላ ነው የተዘጉት ወይም መጨረሻ ጊዜአቸው ላይ የደረሱት።
ስለዚህ blueskill ገና በ20 ቀኑ ውሸት ነው ማለት አልፈልግም የምመክረው ነገር መስራት የምትፈልጉ ከሆነ በጊዜ መጀመር ሁሌም የተሻለ ነው።
📱የblueskill የቴሌግራም ቻናል ይህ ነው
@blueskillofficialWebsite -
https://blueskill.net⭐️ሁሌም የ online ስራዎችን ሲጀምሩ ማጣራት ያለብዎት ሁኔታዎች
1, የስራው አዋጭነት( ምን ላይ ነው ብሬን የምከፍለው እና እንዴትስ እና ምን ሰርቶ ነው ይሄ ድርጅት ለኔ የሚከፍለኝ) ማጣራት
2, ህጋዊ ፈቃድ እና ዋስትና አላቸው ወይ?( ህጋዊ ፈቃዳቸውን በግልፅ የማያሳዩ ከሆነ መጠራጠር እና ከስራው መውጣት አለብዎት)
3, የተጀመረበት ጊዜ- ብዙዎች ከረፈደ በኃላ በድርጅቶች ላይ እምነት የሚጥሉ ሲሆን ነገር ግን ጊዜው ከሄደ በኋላ በonline ስራዎች ላይ የመዘጋት እድላቸው 100% ይሆናል ስለዚህም ጊዜአቸው በሄደ ስራዎች ላይ አለመሳተፍ እና እየተሳተፉም ከሆነ ሰዎችን አለመጋበዝ
✅አሁንም ከእናንተ በደረሱን ጥቆማ መሰረት የተለያዩ የonline ስራዎችን እያጣራን ነው።
@xrpinvest2025 ላይ መረጃዎችን ማድረስ ይቻላል።