♻️ልጆቹ ያሉበት ቦታ እንድታወሩ ከሰጠናችሁ በኋላ ካልተሳካ ወይ ቀድሞ ሌላ ቀጣሪ ከወሰደ ሌላ አማራጭ የሚሠጣችሁ ይሄ ቤት ነው። በሌላ ቀን ከደላሎቹ ተደውሎ ከዚህ ቤት እውቅና ውጪ ልጆች ውሰዱ ከተባለ ከኛ እውቅና ውጪ ስለሆነ ሀላፊነት አንወስድም።
♻️ውልን ጨምሮ የተያዥ መታወቂያ ኮፒን ጨምሮ ሌላም መረጃ ቀጣሪዎች ከተቀበላችሁ በኋላ በትክክል አስቀምጡ መረጃ ነክ ነገሮች በስርአት መቀመጥ አለባቸው።
♻️ሁሌም በትእግስት ስለምትጠብቁን ስለምትተማመኑብን አምናችሁም ለሌሎች ደንበኞች ቤታችንን ስለምትጠቁሙልን እናመሠግናለን።
አላማችን የመፍትሄው አካል ሆነን ነገሮችን ለእናንተ ማቅለል ነው🫡
መልካም ምሽት ይሁንልን🥰
https://t.me/efuyegellamarket