Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቃላት እንኳ ሊገልፁት ፍፁም ይቸገራሉ። የሰይደናያ እስር ቤት በሩ ቢከፈትም ከምድር በታች በሚገኘው እስር ቤት ውስጥ ያሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን ነጻ ለማውጣት ሚስጥራዊ መግቢያ በሩ እስካሁን አልተገኘም ከፍተኛ ጥረትና ርብርብ እየተደረገ ይገኛል።