ስለ ፍቅር
🍀በቃላት ማሳመር ብቻ የተገነባ ፍቅር በቃላት ይፈርሳል።
🍀በውበት ላይ የተመሰረተ ፍቅር በውበት መለወጥ/መቀየር ይፈርሳል።( ውበት አያመሺምና)
🍀 በሀብት የተገነባ ፍቅር በሀብት መውደም / መጥፋት ይፈርሳል ( ሀብት አላፊ ጠፊ ነውና)
እና ምን ይሻላል!???
👉 የሚሻለውማ
ፍቅርን ተግባር እንጅ የቃላት ኪራይ አያስፈልገውም።
ፍቅር በተግባር ከተገነባ
☞ተግባር ምሶሶ ሁኖ✔
☞ቃላት ማገር ይሆናል✔
ስለዚህ በመልካም ተግባር ከተገነባ ነፋስ በመጣበት ይመለሳል
በጥሩ አኸላቅ የተገነባ ፍቅር ከሩቅ ሌሎችን በሚጣራው መአዛው አብቦ ያፈራል ያኔ ፍቅር ምርታማ ሆኖ ማንነቱን ያስመሰክራል❗️
=>ፍቅርን በሀላል ፈልገው ያኔ ወዳጅህ ይሆናል"✍
@eross_eross