Estif Online


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Технологии


Crypto Tips
Buy Ads https://telega.io/c/estifonline1
ምርት,አገልግሎት እና ማንኛውንም ነገር በዚ ቻናል ማስተዋወቅ ከፈለጉ ➨ @earncrypto013

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


Paws Circulating Supply - 50 B !

◦ Total Supply  : 100 B

➱ Expected Price : $0.002 - $0.006


GM


PAWS Total supply 100B


Tiktok በ view መክፈል እንደጀመረ ታውቃላችሁ? 🤔

✅1K, view =1$
✅100K, view = 100$
✅1M, view=1k$

📣ይህም የሚሆነው Tiktok በቅርቡ ያስተዋወቀው በ ✨Creator reward program✨ አማካኝነት ነው። ግን በስድስት 🗺️ ሀገራት ነው የሚሰራው እነሱም 🇺🇸, 🇬🇧 ,🇰🇷 ,🇯🇵, 🇩🇪, 🇫🇷, 🇧🇷, 🫂አይዞችሁ አታስቡ ይህን የTelegram BOT @Crpgatewaybot ✔️በመጠቀም ከነዚህ ከስድስቱ ሀገራት የምትፈልጉትን የTiktok account በማስከፈት በ tiktok ተከፋይ መሆን መጀመር ትችላላችሁ🫡

😏 ለበለጠ መረጃ @the_rockl ✔️




አለም አቀፍ የcrypto exchange የሆነው Bybit ላይ በደረሰ security breach 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ Ethereum ኮይን ተዘረፈ።

በEthereum cold wallet የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት እስከዛሬ ድረስ ካጋጠሙ የክሪፕቶ ጥቃቶች ትልቁ ነው ተብሏል።

የBybit CEO, Ben Zhou እንዳስታወቀው 514,000 ETH የተዘረፈ ቢሆንም የተጠቃሚዎች ኮይን ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።

በዚህ የሳይበር ጥቃት ምክንያት የክሪፕቶከረንሲ ገበያው ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ቢትኮይን ወደ $97,000 usdt ሲያሽቆለቁል Ether ደግሞ 2,700 ዝቅ ብሏል።

ዋና ሃላፊው እንደገለፀው ባይቢት ከብሊኦክቼይን ሴኪውሪቲ ኤክስፐርቶች ጋር በመተባበር የተወደበትን ክሪፕቶ ለማስመለስ እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል።
የተዘረፈው ክሪፕቶ በብዙ የክሪፕቶ አድራሻዎች ተበታትኖ ስለተላከ ተከታትሎ ለማስመለስ ከባድ አድርጎታል።


Paws Allocation Checker Soon


Check it Your $Paws Token


◼️Zoo claim ያላደረጋቹ ነገ ከ ቀኑ 6 ሰዓት ስለሆነ ወደ exchange claim ሚያበቃው ካሁኑ claim ማረግ እንዳትረሱ


Early OG role is waiting for you.

Complete Tasks, Earn Points... Become an OG...

➽ወደዚ Web ግቡ quest.arenavs.com
➽Wallet Connect አርጉ
➽Refferal Code ይሄን አስገቡና Bonus ተቀበሉ 👉ZSQN7Y6Q
➽4 Social ታስኮችን ስሩ
➽Almost ወደ 99k ሚሆን XP ሰብስቡ
➽Done


የTestnet እና Mainnet ልዩነት ምንድን ነው

◈ Testnet (የሙከራ መረብ)

◇ Testnet ማለት የብሎክቼይን ኔትወርክ የሙከራ ስሪት ነው። developers አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር፣ ፕሮግራሞችን ለመፈተሽ እና ስህተቶችን ለማስተካከል የሚጠቀሙበት ነው።

◈ ዓላማው ምንድን ነው?

◇ አዲስ የብሎክቼይን ቴክኖሎጂዎች በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ። የስርዓት ስህተቶችን መፈለግ እና ማስተካከል.

◈ ልዩ ባህሪያቱ:

  ◇ እውነተኛ ገንዘብ አይጠቀምም: Testnet ላይ የሚውሉት የዲጂታል ገንዘቦች (cryptocurrencies) እውነተኛ ዋጋ የላቸውም።

  ◇ የሙከራ ዓላማ ያለው: Testnet ኔትወርክ የተፈጠረው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመሞከር ብቻ ነው።
  ◇ በአብዛኛው ይፋዊ ነው: Testnet በብዙ ሰዎች በነፃ የሚጠቀምበት ነው።

◈ Mainnet (ዋና መረብ)

◇ Mainnet ማለት የብሎክቼይን ኔትወርክ እውነተኛ እና የመጨረሻው ስሪት ነው። ሰዎች እውነተኛ ገንዘብ በመጠቀም ግብይት የሚያካሂዱበት ነው።

◈ ዓላማው ምንድን ነው?

◇ ትክክለኛ የዲጂታል ገንዘብ ግብይቶችን ማካሄድ።

◈ ልዩ ባህሪያቱ:

◇ እውነተኛ ገንዘብ ይጠቀማል: Mainnet ላይ የሚውሉት የዲጂታል ገንዘቦች እውነተኛ ዋጋ አላቸው።

◇ Mainnet ኔትወርክ ተጠቃሚዎች በአስተማማኝ ሁኔታ ግብይት እንዲፈጽሙ ተደርጎ የተሰራ ነው።

◈ በቀላሉ የሁለቱ ልዩነት

◇ Testnet የሙከራ መጫወቻ ሜዳ ሲሆን Mainnet ደግሞ ትክክለኛው የገበያ ስፍራ ነው። በTestnet ላይ ስህተቶችን መሞከር፣ ማስተካከል እና አዳዲስ ነገሮችን መሞከር እንችላለን። Mainnet ላይ ደግሞ እውነተኛ ገንዘብ ተጠቅመን ግብይት እንፈጽማለን




Paws Allocation Checker is tomorrow👍


The long awaited $PI is listed in different exchanges💯


Good morning family's


Paws ላይ Activity Check ካላደረጋችሁ የቀራችሁ 1 ቀን ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ወደ Website ገብታችሁ ጨርሱ::


የPaws ቴሌግራም MiniApp በPaws group ሳይሆን በራሱ የቴሌግራም ግሩፕ እንደጠፋ አሳውቀዋል ::
ይህም የሆነበት ምክንያት ሁሉም የቴሌግራም Mini Apps በTon blockchain ላይ ብቻ based እንዲሆኑ ባወጡት መመሪያ መሰረት እንደሆነ አስውቀዋል ::


እስቲ Paws ላይ የተሳተፋችሁ የታላችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ 😳 🔥


Paws bot አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ሆኗል

◦ የሰበሰባችሁትንም Point እዚህ
👉
https://paws.community/
website ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ
✌️


#Paws ሙሉ ለሙሉ ከቴለግራም ወቶ ወደ Website ተዘዋውሯል, ትናንት የመጣው ታስክም የመጨረሻ እንደነበር አሳውቀዋል::


Bless Network Airdrop

◈ Total Raised - $8M

Link :
https://bless.network/dashboard?ref=VWA2SG

➖ Email አስገቡ
➖''Login With Email'' ሚለውን Click አርጉት
➖ ወደ Email ሚላክላቹን Code አስገቡ
➖ Extension Download  አድርጉ👉
https://chromewebstore.google.com/detail/bless/pljbjcehnhcnofmkdbjolghdcjnmekia
➖ በNetworkአቹ ተጠቅማቹ Time ሰብስቡ

Done

Показано 20 последних публикаций.