ሩቢ ድንጋዮች በዉብ ማራኪ ቀለማቸው እና በብርሃናቸው ብቻ ሳይሆን በጌጣጌጦች ስብስብ ውስጥ ያላቸው ጠቀሜታ የተለየ ነው። እነዚህ ድንጋዮች ጤንነትን በማጉላት የስኬት መንገድን በማሳለጥ ወደር አልባ ናቸዉ። የተነሳሽነት ተምሳሌት እንደሆኑም ይታመናል። በተለይም በጥንታዊ ባህሎች ውስጥ ሩቢ የፀጋ እና የፍቅር ምልክት ነበር። አከነዚህ ወደር አልባ ድንጋዮች የተሰሩ ጌጦችን በማይታመን ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
😎 በ 925 sterling silver የተሰራ
😎 ሩቢ የተፈጥሮ ድንጋይ / ፈርጥ
😎 ዋጋ: 12500 ብር ብቻ።
💍 ያላችሁበት እናደርሳለን!
😎 በ 925 sterling silver የተሰራ
😎 ሩቢ የተፈጥሮ ድንጋይ / ፈርጥ
😎 ዋጋ: 12500 ብር ብቻ።
💍 ያላችሁበት እናደርሳለን!