Paws በዛ ከተባለ በሚመጡት 28 ቀናት ውስጥ List ይደረጋል ! 🔥
የPaws admin Swiss በድጋሜ '' Listing Q1 ላይ እንደሚደረግ ተረጋግጧል እንዴ '' ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ተረጋግጧል በማለት መልሱን ሰቷል !
በተጨማሪም Marketኡ አሁን ላይ ወደ ላይ ስለወጣ ብቻ በፍጥነት List ብናደረግ አሪፍ አይሆንም በማለት ተናግሯል !