🚨አንድ ነገር ልንገራችሁ
ሁሌ AIRDROP አቆማለው ትላላቹ ግን አታቆሙም ለምን እንደሆነ ልንገራችሁ
አሁን ለምሳሌ በ PAWS አዝናቹሃል ግን ደሞ ከዚ በፊት BLUM ጀምራቹሃል SO BLUMN እስካሁን ስለለፋሁበት ልጨርስ ትሉና ሳታቁ የ AIRDROP ሙድ ዉስጥ ትመለሳላችሁ ከዛ የ PASWN ጉዳይ ረስታቹ አሁንም BLUM ላይ ሌላ ትጨምራላችሁ እያለ ይቀጥላል...
THEN መለስ አርጋቹ ስታዩት አንድ 5 ወር ትለፉበታላቹ
እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው.. AIRDROP አሁን የምትሰሩትንም ጨምሮ እርግፍ አርጋቹ ማቆም OTHERWISE መቼም አታቆሙም
ጅል አድሚን ነኛ 😁.. ለማንኛውም እውነታውን እወቁ ብዬ ነው 🫡
ስለዚህ ይህን CHANNEL ወደ ሌላ ታሪክ አብረን እንቀይራለን 🔥🥂
መላክም ምሽት