💫ረመዳን ከረመዳን በፊት
ለረመዳን ዝግጅት እንዴት እናድርግ ከተባለ ኢማሙ ነወዊ ረሂመሁላህ ረመዳን ብቻ ሳይሆን ሂወታችንን እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን ታዋቂ በሆነው ኪታባቸው ሪያዱ ሷሊሂን መፀሐፍቸው ላይ አስቀምጠውታል ።እኛም ለረመዳን መዘጋጃ ፍኖተ ካርታ ሪያዱ ሷሊሂንን ብናደርግ ትልቅ የመለወጥ ምክንያት ይሆነናል ።
1:-ነያን ማድረግና ንያን ማስተካከል
2:-ተውበት በትክክል ማድረግ
3:-የተሟላ ትግዕስት ማድረግ
4:-እወነተኛ መሆን
5:-እራስን መግዛት
6:-ተቅዋ የአሏህን ፍራቻ ማምጣት
7:-በአሏህ ላይ እርግጠኛ መሆነን
8:-ፅናት በሁሉ ነገር ላይ
9:-ማስተንተን
10:-በመልካም ስራ መቻኮል
11:-እራስን መታገል
13:-በመጨረሻው ሰአት ላይ ስራን መጨመር
14:-የመልካም ስራ በሮችን ሁሉ በቻሉት አቅም ማንኳኳት
15:-መሀከለኛ መሆን
16:-ስራውችን መጠባበቅ
17:-በሁሉም ስራ ላይ አደብ መጠበቅ
18:-ታዛዥነት
19:-ፈጠራ ነገሮችን መጠንቀቅ
20:-ጥሩ ፈለጎችን መከተል