🌺🌸🌺🌸 ትርታዬ 🌺🌸🌺🌸
🌼🌼🌼 ክፍለ አራት (4) 🌼🌼🌼
🌻ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ታሪክ🌻
#ውድ ተከታታዮቻችን ትረካው ቶሎ ቶሎ
እንዲለቅ like👍
አንድኛው ጓደኛቸው እንደመሳቅ ብሎ ዝም ለማስባል በቁንጥጫ መዠለገው ልጁም ዝም አለ ጌዲዮም ወደ ሀሳቡ ተመለሰ።
........ከዛም በሌላ ቀን መቅደስን የሚያፈቅራት አስተማሪ ሆን ብሎ ጌዲዮን እንድጠላው ለማድረግ መፅሀፍ ላይ የሌለውን ስለሚጥል በሽታ አስከፊነት ጌዲዮን ምሳሌ አድርጎ ማስተማር ጀመረ። መቅደስ አበደች ክፍሉን ባንድ እግሩ አቆመችው አስተማሪው ላይ የስድብ ናዳ አወረደችበት
ተማሪው ሁላ ግራ ገባው የሷ ፍቅር እስከምን ድረስ ነው.....አስተማሪው እንደሚከሳት አሳውቆ ከክፍል አስወጣት ሄዋንም አብራት ወጣች ከወጡም ቡሀላ መቅደስ ግን ምን እየሆንሽ እንደሆነ ይታወቅሻል አለቻት መቅደስም አዎ ይታወቀኛል ሲጀመር ይህ ትምርት መፅሀፍ ላይ የለም ሲቀጥል አንድን አገር አቀፍ ጎበዝ ተማሪን ምሳሌ ማድረግ የለበትም በቃ ጌዲዮን ማንም በክፉ ሲያነሳው መስማት አልፈልግም ብላ እጆቿን እያወራጨች ማልቀስ ጀመረች ሄዋንም የምትላት ግራ ገባት በቃ አሁን አስተማሪውን ይቅርታ በይና ወደክፍል ግቢ አለቻት እሷም ይቅርታ ብላ ጮኸችባት እንደውም ብቻዬን ተይኝ ብላ እያለቀሰች ከዩኒቨርሲቲው ግቢ ወጣች.....
.....በንጋታውም ይህ ወሬ ተባዝቶ ጌዲዮ የተኛ መስሏቸው ጓደኞቹ ሲያወሩ ሰማ። ጌዲዮም ምንም ሳይል ከመኝታው ተነስቶ ወደሴቶች ማደሪያ ሄደ በር ላይም ብርሀንን አገኛት ከዚያም መቅደስን ጥሪልኝ አላት ብርሀንም በፍርሀት እየተንቀጠቀጠች ወደ ዶርም እሮጠች በሩን በርግዳ መቅደስ መቅደስ አለቻ እሷም አቤት ስትላት እያለከለከች ጌዲዮ በር ላይ ሆኖ እየጠራሽ ነው አለቻት መቅደስም የምትገባበት ጉድጓድ ጠፋት ቁጭ ብድግ ትል ጀመር ለነገሩ እንኳን እሷ ጓደኞቿም ደንግጠዋል ከዛ እንደምንም ተረጋግታ ሄደች ገና ፊትለፊቱ ስትቆም ጌዲዮ አይኑ እንባ አቅርሮ ነበር..
.....ከዛም ጮክ ብሎ ስሚ መቅደስ ከዚህ ቡሀላ ስለኔ ምንም አይመለከትሽም ብወድቅ ምንም ብሆን አንቺ አይመለከትሽም ገባሽ መቅደስም አይኗን በንባ ሞልታ ትሰማው ጀመር ...ቀጠለ በቃ እኔ መውደቅ አዲሴ አይደለም ማንንም አልፈልግም እንኳን የበሽተኛ ምሳሌ የፈለጉትን ያርጉኝ ጌዲዮ ባይኑ የሞላው እንባ እንደጎርፍ ይወርድ ጀመር ሁሉም ተማሪ ከሩቅ ሆኖ ያያቸዋል ከዛሬ ጀምሮ ወድቄ ስነሳ አጠገቤ ባይሽ እመታሻለሁ ስለኔ እንድትጎጂ አልፈልግም ብሏት እያለቀሰ ከግቢ ወጣ መቅደስም በቆመችበት ቦታ ተቀመጠች ጓደኞቿም መጡ አቅፈውም ያባብሏት ጀመር እሷ ግን ለቅሶዋ ጨመረ ቅስሟም ተሰበረ....
አንድ የነበረኝ ሰበብ አንተን ለማየት
ህመምክ ነበረ የሰጠኝ ብርታት:
ፍቅሬን ባልነግርክም ቁጡነትህ ከብዶኝ
መውደቅክ ነበረ መፅናኛ የሆነኝ:
ዛሬ ግን ጨክነክ አትደግፊኝ አልከኝ
አረ መላ በሉኝ ሰዎች ምን ይዋጠኝ:
ጌዲዮ ከዛን ቀን ጀምሮ ወድቆ ሲነሳ ማንንም አያገኝም ይበልጥ ከፋው ምክንያቱም መቅደስ የረሳውን ልምድ ነበር እንዳዲስ ያስጀመረችው ቢሆንም በሱ ሀሳብ ድጋሚ ልትደግፈው እንደማትመጣ ያውቃል።ገና ባጭር ጊዜ ትናፍቀው ጀመር ደግሞ በሱ ምክንያት እንዳትጎዳ ማድረጉን ሲያስብ ውስጡ ሰላም ያገኛል።
........መቅደስ ወድቆ ስታይም ይሁን ወደቀ ስትባል ሞተ የተባለች ያክል ነው የምታነባው....ፍቅሯ ሲብስባት እየተደበቀች በሄደበት ሄዳ ታየዋለች።የሱ አትንኪኝ አትደግፊኝ ስለኔ አይመለከትሽም ማለት ፍቅሯን አልቀነሰውም እንደውም ይበልጥ አፈቀረችው።
...
.........
ክፍል 5 ይቀጥላል ..........
ለሀሳብ አስተያየት 👉 @Dinomu
ለመቀላቀል 👉 @mazngna