ነ
_ብ_ዩ (ሰ.ዓ.ወ)
''ከሶሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ::''
➺ከእነሱም አንዱ ሶሃባ"ማረዱ የኔ ፋንታ ነው አለ
➺ሁለተኛው"ቆዳውን መግፈፍ የኔ ፋንታ ነው አለ
➺ሦስተኛው ደግሞ መቀቀሉ(ስጋ ማብሰሉ)የኔ ፋንታ ነው አለ
ነብዩ (ሶ.ዓ.ወ) በበኩላቸው "ለማገዶ የሚሆን እንጨት መልቀሙ የኔ ፋንታ ነው" ሲሉ ሶሃባዎቹ እኛ እንበቃለን ያ ረሱሉላህ ሲሏቸው
"እንደምትበቁ አውቃለሁ ነገር ግን ከእናንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ እጠላለሁ ብለው አሉ!!''
[እንጨት መልቀም ጀመሩ።]
❤️ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏ❤️
@Ethio_Muslim_Nashida