Репост из: Inspir Umah
ምድር ላይ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ የመኖር ዕድል አልተሠጠንም። ይህ ዓለም ወደዚያኛ ዓለም መሸጋገሪያችሁ እንጂ ሌላ አይደለም ተብሎ ቁርጡ ተነግሮን በቁርጥ የመጣን ሕዝቦች ነን።
ስለዚህ ፣ በዕድሜያችን አንቀልድም። እስካለን ድረስ ለዲናችን እንኖራለን ። ሕይወታችን እሱ ነው። በሱ ነው። ሌላ ሕይወት የለንም ::🗡🗡🗡
©MuhammedSeidAbx✍
@Islamicmotivati0n🌻🌺
ስለዚህ ፣ በዕድሜያችን አንቀልድም። እስካለን ድረስ ለዲናችን እንኖራለን ። ሕይወታችን እሱ ነው። በሱ ነው። ሌላ ሕይወት የለንም ::🗡🗡🗡
©MuhammedSeidAbx✍
@Islamicmotivati0n🌻🌺