Репост из: Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
እረመዳን ፆመው ሳያፈጠሩ የሚተኙ ስንት አሉ
አላህ አደረሰን ሳንጠቀምበት ካለፈ ከሳሪ እንሆናለን
አላህ እደሉን ሰቶን ከደረስን መፆም ብቻ ሳይሆን
ሌላ ኸየር ስራዎች እንስራ ያቅሞትን በ መነየት የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
አላህ አደረሰን ሳንጠቀምበት ካለፈ ከሳሪ እንሆናለን
አላህ እደሉን ሰቶን ከደረስን መፆም ብቻ ሳይሆን
ሌላ ኸየር ስራዎች እንስራ ያቅሞትን በ መነየት የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ