የአስትሮይድ አፈጣጠር
እንደሚገመተው ከሆነ ጁፒተር አሁን ያለችበት ክብደት ላይ እስክትደርስ በአስትሮይድ ቀበቶ (Asteroid belt) ውስጥ ያሉ የተለያዩ ስብርባሪዎች ልክ እንደ ጋዛማ ውህዶች (solar nebula) ያሉት ሊያድጉ ችለዋል። በዛም ጊዜ ከ120k.m በስፋት ሚበልጡት asteroids በብርሀናማ ባህሪያቸው እና በመሽከርከር መጠናቸው ሊለወጡ ችለዋል። አስትሮይዶች ተጋጭተው የተለያዩ ስብርባሪዎች ከፈጠሩ ቡኃላ ceres እና vesta በማቅለጥ መጠናቸው በማደግ ሊለያዩ ችለዋል። በሁለቱም ዉስጣዊ አካላቸው (core) ዉስጥ ከባባድ metal ንጥረ ነገሮች በመግባታቸው ዉጪኛው አካላቸው (crust) ወደ ድንጋይነት ሊለውጠው ችሏል።
Nice Model እንደሚያሳየው ከሆነ እስከ 2.6 AU ድረስ ያለው የኪዩፐር ቀበቶ (kuiper belt) አካላት በአስትሮይድ ቀበቶ (Asteroid belt) ተይዘው ይታያሉ። ብዙዎቹ ከጁፒተር የተወገዱ ሲሆኑ D-type Asteroid እና Ceres የተባሉትን ያጠቃልላሉ።