➠AddisAbaba 🛬 DireDawa
➠በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጭስ መታየቱን አየር መንገዱ አሳውቋል።
➠አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፍያ በሰላም እንዳረፈም ገልጿል።
➠መንገደኞችን በተለመደው መልኩ ከአውሮፕላኑ ማውረድ መቻሉን ገልጾ አየር ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ እንደሚገኝ ጠቁሟል።
➠ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ይቅርታ ጠይቋል።
➠ከዚህ ቀደም ከወራት በፊት ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ አውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን ፤ ነገር ግን አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል መቆሙ መንገዶኞቹም ከአውሮፕላን ላይ ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መወርዳቸው መገለጹ የሚዘነጋ አይደለም።
➠በወቅቱም ጢሱ ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ የተፈጠረ መሆኑን ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር እንደሆነ አስረድቶ ነበር።
➠ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ በነበረውና ድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ በነበረው አውሮፕላኑ ውስጥ የታየው ጭስ ምክንያት ምን እንደሆነ እያጣራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል።