ሮክስማን የMajor መስራች Major ሁለተኛ ሌላ ኤርድሮፕ ላውንች እንደሚደረግ ይፋ አድርጓል ። በአዲሱ ሜጀር ላይ አዳዲስ ነገሮች እንደሚካተቱ እና ሊስት የተደረገውን የሜጀር ቶክንንም የምናገኝበት እድል እንደሚኖር ነው የገለፀው ።
Major በመጀመሪያው ዙር ለኢንቨስተሮች ብዙ ቶክን ማከፋፈሉ ይታወሳል..........ሜጀር 2 ትም ከተወሰኑ ለውጦች ውጪ ተመሳሳይ አካሄድ እንደሚኖረው ነው የተገለፀው ።
Major በመጀመሪያው ዙር ለኢንቨስተሮች ብዙ ቶክን ማከፋፈሉ ይታወሳል..........ሜጀር 2 ትም ከተወሰኑ ለውጦች ውጪ ተመሳሳይ አካሄድ እንደሚኖረው ነው የተገለፀው ።