አስደናቂ እውነታዎች✔
👉ራሱን የማይጠግን ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል ጥርሳችን ብቻ ነው።
👉 አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37 ሚሊዮን ባክቴሪያዎች አብረውት ይገባሉ።
👉 አንጎላችን 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን ነው የሚሰራው።
👉የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ በፍጥነት ያድጋል።
👉ልብ 9 ሜትር ርቀት ደም ወደፊት ለመርጨት የሚያስችል ግፊት ይፈጥራል።
፡
👉ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ ድንገተኛ የልብ ህመም በብዛት የሚከሰትበት ቀን ነው።
👉ጠዋት ጠዋት ቁመታችን ከማታ ቁመታችን በአንድ ሴንቲ ሜትር ይረዝማል።
👉በእያንዳንዱ ደቂቃ 300 ሚሊዮን ሴሎችሰውነታችን ውስጥ ይሞታሉ።
፡
👉 በየቀኑ አንድ አዋቂ ሰው 300 ቢሊዮን ሴሎችን ያመርታል።
፡
👉 የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው።
፡
👉ዓለማችን ላይ በብዛት የሚገኘው የደም አይነት "O" ነው።
፡
👉የምትተኙበት ክፍል ቅዝቃዜ በጨመረ መጠን የምትመለከቱት ህልም መጥፎ የሚሆንበት ዕድልን ይጨምራል።
👉አንድ ሰው በቀን 8 ሰዓት መተኛት እና በቀን 2 ሊትር ውሀ ከተጠቀመ በቀላሉ 75% በሽታን ይከላከላል።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0