ክፍት የስራ ቦታ፡ ሼፍ
ልምድ ያለው ሼፍ ቢያንስ 2 ዓመት በኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ላይ የተካነ እንፈልጋለን።
መስፈርቶች፡
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦችን በማዘጋጀት ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው።
ሴት እጩዎች ብቻ
በሴሚት 72 ወይም በአቅራቢያው ባሉ አካባቢዎች መኖር አለበት።
ደመወዝ፡ በስምምነት
ለማመልከት CV ወደ https://t.me/miku21 ይላኩ።
Share @ethiojobboard | @miku21bot