ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Книги


✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ
✓Top books
✓Extreme books
✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች
✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች
✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ
✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣
✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች
For cross promotion& comments contact
@ethiolibrary11_bot
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


⭐️✨ ኢትዮጵያዊ ቋንቋዎች እንዲማሩ ይፈልጋሉ? 📚🌐

📲 "CURIOUS READER" ን ይሞክሩ! 🎉

በአማርኛ , ኦሮምኛ , ሱማሊኛ , እና ትግርኛ ተረቶች, ጨዋታዎች 🎮, እና ፊደላት 🔤 በነፃ ✨ ከ4 እስከ 10 ዓመት ልጆች የሚማሩበት ሞባይል መተግበሪያ 📱!

🔍 ለምን ይሄን ይመርጣሉ?
✅ ነፃ እና ቀላል ትምህርት 🆓
✅ በእውነተኛ ሕይወት ውስጥ የሚጠቅሙ ትርጉሞች 💡
✅ ለልጆች የተዘጋጀ አስደሳች እንቅስቃሴዎች 🎨

👇 አሁን ያውርዱ!
🔗 ሊንክ: [ https://qr-codes.io/V6Vl7L ]
*(በስልክዎ በጣም በቀላሉ ይማሩ! 💻)*

---

✨ UNLOCK ETHIOPIA’S LANGUAGES! 🌍
Amharic | Afaan Oromo | Af-Somali | Tigrigna

📱 Curious Reader App: *FREE* ✨, fun, and perfect for kids aged 4-10!
🎮 Learn through stories 📖, games 🕹, and interactive lessons!

🔥 WHY PARENTS LOVE IT:
➡️ Zero ads 🛑 | No hidden costs 💸 | Kid-safe 🔒

👇 DOWNLOAD NOW!
🚀 LINK: [ https://qr-codes.io/V6Vl7L ]


Репост из: ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
EUEE English 2004 - 2009 Extreme.pdf
19.1Мб
👉

📚EUEE English

✔️2004 - 2000

🔑Entrance exam question

━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,
#Share

Ethiopian digital library
Highschool library Pro bot




Anthropology Power point full (1).@freshexams pdf (1).pdf
7.7Мб
📚 Anthropology

📚 All chapters ppt.


•┈┈┈❈••✦✾✦••❈•┈┈┈•
🔗SHARE 🔗SHARE
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇

📌Join and share 👇👇👇

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot








exitCourses.zip
186.0Мб
✅✅COLLECTION OF EXIT EXAM COURSES FOR HEALTH INFORMATICS STUDENTS

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot


Репост из: ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf
10.6Мб
ANSWER_Patrick_Hurley_A_Concise_Introduction_To_Logic_Exercise_Answers.pdf
587.8Кб
⚙ "Hurley - A concise introduction To Logic"

📚የFreshman Logic ጥያቄዎች 💯 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ።

📌ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው።📝

Join and share 🙏🏾🙏🏾

  ➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot


📌ለጥንቃቄ

(በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀረበ)

ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ምንድነው ?

ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ስልካችን ላይ ከማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች በምንጭናቸው መተግበሪያዎች አማካኝነት ወደ ስልካችን ሰርጎ የሚገባ ሲሆን እንደ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ የመሳሰሉ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ጥቃትን የሚሰነዝር #መተግበሪያ ነው፡፡

ጉዳቱ ምንድነው ?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመረጃ ሥርዓት ደህንነት ክፍል ፋርማ ፕላስ (Pharma+) የተሰኘውን መተግበሪያ ጉዳት አምጪ እንደሆነ ገልጿል።

ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ከማህበራዊ ትስስር ገጾች አውርደን በምንጭናቸው ሌሎች መተግበሪያዎች ጋር በመለጠፍ ወደ ስልካችን ሰርጎ በመግባት ፦
- የስልካችንን ስክሪን ማየት፤
- አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣
- ሀሰተኛ የመግቢያ ገጾቸን በማዘጋጀት
- የይለፍ ቃሎችን መመንተፍ እና የመሳሰሉ የግል መረጃዎችን የሚሰርቅ መተግበሪያ ነው፡፡

የፋይናንሻል ግብይቶችን ከተጠቂው እውቅና ውጪ መፈፅሙ እና ስልካችን ላይ ተጭነው ካሉት መተግበሪያዎች ውስጥ መደበቁ ማየት ስለማንችል ለመከላከል በጣም አዳጋች ነው።

እንዴት ራሳችንን ከፋርማ ፕላስ (Pharma+) እንጠብቅ ?

➡️ ካልታመኑ ምጮቾች ማንኛውንም መተግበሪያ ስልኮት ላይ አይጫኑ፤
➡️ በማህበራው ገጽ አማካኝነት የሚላክሎትን ማንኛውንም ማስፈንጠሪያ ወይም መተግበሪያ ምንነቱን ሳያረጋግጡ አይክፈቱ፤
➡️ ብቅ ባይ (Pop up) ማስታወቂያዎችን ወይም አጠራጣሪ ገጾችን በፍጹም አይክፈቱ፤
➡️ እንደ ጎግል ፕሌይ፣ አማዞን፣ አፕስቶር ወይም ሳምሰንግጋላክሲ ስቶር ጥብቅ የደህንነት ፍተሻዎችን የሚያደርጉ ይፋዊ የመተግበሪያ ማከማቻዎችን ብቻ ይጠቀሙ።

ትክክለኛ የስልክ መተግበሪያዎችን በመጠቀም እራስዎትን ይጠብቁ።

(የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot




Logical Fallacies Amharic Compiled by Jemal Ahmed.pdf
82.9Мб
✅Logical Fallacies in Amharic

Complete

With easy and neat clarification

Join our channel and share

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Показано 12 последних публикаций.