Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
👆⑤ ✍✍✍ "…ለምን እንደማታሸንፉኝ ልንገራችሁ። እውነት የላችሁም። በፋኖ ጉዳይ ላይ ዕውቀትም የላችሁም። መንጋ ናችሁ። የፋብሪካ ዕቃ ናችሁ። ማሽን የሚያሽከረክራችሁ ምስኪን ቁሶች ስለሆናችሁ ነው የምትቃወሙኝ። የማታሸንፉኝም ለዚያ ነው። ቀጣይነት፣ ትእግስ፣ ዕውቀት፣ እምነት የላችሁም። እኔን የሰሙ፣ ከእኔ ጋር የመከሩ፣ ገና ድሮ ነገሩ የገባቸው ግን ከእኔ ጋር ናቸው። ጉዳዩ መንፈሳዊ ጦርነት መሆኑ የገባቸው ከእኔ ጋር ናቸው። አራት ኪሎን፣ ሥልጣን፣ ሀብትና ዝናን የሚፈልጉ፣ እሱን ብቻ ብለው የሚንቀሳቀሱ ግን ቅርብ አዳሪዎች ናቸው። ነገርየው ከዚያ በላይ እጅግ የረቀቀ ነው። ጥቂት ልባሞች የሚመሩት ባይሆን ኖሮ በእነ አስረስ መዓረይ፣ በእነ እስክንድር ነጋና በኮተታም አዝማሪዎች የሚመራው ቢሆን ገና ድሮ ተፈጽመን ነበር። ትግሉ በአስተማማኝ ልባሞች እጅ ስለተያዘ ነው በባዶ እጅ ተጀምሮ ከዚህ የደረሰው። እኔን የማታሸንፉኝም ለዚያ ነው። ሩቅ ሆኜ፣ የረቀቀውን በቅርብ እንዳለ እንዳይ እንድመለከት ያደረገኝ ኃይል ባይኖር ኖሮ ታሸንፉኝ ነበር። ሥልጣን፣ ገንዘብና ዝና አልፈልግም፣ ትግሉም ፍጻሜ ሲያገኝ ከአንድ ቀን ዞር ብዬ አላየውም እያልኩ እየጮህኩ፣ እየማልኩ እየተገዘትኩም ምድረ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስኳድ፣ ምድረ የፖለቲካው አገው ሸንጎ ሸኔው ቅባታም መናፍቅና ወሃቢያም ሁላ ዝም ብለህ አፍህን ትከፍትብኛለህ። ነገር ግን አታስቆሙኝም። አታሸንፉኝምም።
"…ትንተናውን አቁሜ ታሪኩን ብቻ በማንበብ የጀመርኩትን ለመፈጸም እንቀጥል። በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር፡—በእጅህ አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁና ተነሥተህ ወደ ሰፈር ውረድ። አንተም ለመውረድ ብትፈራ አንተ ከሎሌህ ከፉራ ጋር ወደ ሰፈሩ ውረድ፤ የሚናገሩትንም ትሰማለህ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ትወርድ ዘንድ እጅህ ትበረታለች፡ አለው። እርሱና ሎሌው ፉራ በሰፈሩ ዳርቻ ወደ ነበሩት ሰልፈኞች ወረዱ። ብዛታቸውም እንደ አንበጣ የሆነ ምድያማውያንና አማሌቃውያን የምሥራቅም ሰዎች ሁሉ በሸለቆው ውስጥ ሰፍረው ነበር፤ የግመሎቻቸውም ብዛት ቍጥር እንደ ሌለው በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ ነበረ። ጌዴዎንም በደረሰ ጊዜ አንድ ሰው ሕልምን ለባልንጀራው ሲያጫውት፡— እነሆ፥ ሕልም አለምሁ፤ እነሆም፥ አንዲት የገብስ እንጎቻ ወደ ምድያም ሰፈር ተንከባልላ ወረደች፥ ወደ ድንኳኑም ደርሳ እስኪወድቅ ድረስ መታችው፥ ገለበጠችውም፥ ድንኳኑም ተጋደመ ይል ነበር። ባልንጀራውም መልሶ፡— ይህ ነገር ከእስራኤል ሰው ከኢዮአስ ልጅ ከጌዴዎን ሰይፍ በቀር ሌላ አይደለም፤ እግዚአብሔር ምድያምንና ሠራዊቱን ሁሉ በእጁ አሳልፎ ሰጥቶአል፡ አለው።
"…ጌዴዎንም ሕልሙንና ትርጓሜውን በሰማ ጊዜ ሰገደ፤ ወደ እስራኤልም ሰፈር ተመልሶ፡— እግዚአብሔር የምድያምን ሠራዊት በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና ተነሡ፡ አለ። ሦስቱንም መቶ ሰዎች በሦስት ወገን ከፈላቸው፥ በሁሉም እጅ ቀንደ መለከትና ባዶ ማሰሮ፥ በማሰሮውም ውስጥ ችቦ ሰጠ። እርሱም፡— እኔን ተመልከቱ፥ እንዲሁም አድርጉ፤ እነሆም፥ ወደ ሰፈሩ ዳርቻ በደረስሁ ጊዜ እኔ እንደማደርግ እንዲሁ እናንተ አድርጉ፤ እኔ ከእኔም ጋር ያሉት ሁሉ ቀንደ መለከት ስንነፋ፥ እናንተ ደግሞ በሰፈሩ ዙሪያ ሁሉ ቀንደ መለከታችሁን ንፉ፡— ለእግዚአብሔርና ለጌዴዎን፥ በሉ፡ አላቸው። ጌዴዎንም ከእርሱም ጋር የነበሩት መቶ ሰዎች በመካከለኛው ትጋት ትጋቱም በተጀመረ ጊዜ ወደ ሰፈሩ ዳርቻ መጡ፤ ቀንደ መለከቶችንም ነፉ፥ በእጃቸውም የነበሩትን ማሰሮች ሰባበሩ። ሦስቱም ወገኖች ቀንደ መለከቶችን ነፉ፥ ማሰሮችንም ሰበሩ፥ በግራ እጃቸውም ችቦችን፥ በቀኝ እጃቸውም ቀንደ መለከቶችን ይዘው እየነፉ፡— የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ፡ ብለው ጮኹ።
"…ሁሉም በየቦታው በሰፈሩ ዙሪያ ቆመ፤ ሠራዊቱም ሁሉ ሮጠ፥ ጮኸ፥ ሸሸም። ሦስቱንም መቶ ቀንደ መለከቶች ነፉ፥ እግዚአብሔርም የሰውን ሁሉ ሰይፍ በባልንጀራውና በሠራዊቱ ሁሉ ላይ አደረገ፤ ሠራዊቱም በጽሬራ በኩል እስከ ቤትሺጣ ድረስ በጠባት አጠገብ እስካለው እስከ አቤልምሖላ ዳርቻ ድረስ ሸሸ። የእስራኤልም ሰዎች ከንፍታሌምና ከአሴር ከምናሴም ሁሉ ተሰብስበው ምድያምን አሳደዱ። ጌዴዎንም፡— ምድያምን ለመገናኘት ውረዱ፥ እስከ ቤትባራም ድረስ ያለውን ውኃ፥ ዮርዳኖስን፥ ያዙባቸው ብሎ መልክተኞችን በኤፍሬም ወዳለው ተራራማ አገር ሁሉ ሰደደ። የኤፍሬም ሰዎችም ሁሉ ተሰብስበው እስከ ቤትባራ ድረስ ውኃውን፥ ዮርዳኖስን፥ ያዙ። የምድያምን ሁለቱን መኳንንት ሔሬብንና ዜብን ያዙ፤ ሔሬብንም በሔሬብ ዓለት አጠገብ ገደሉት፥ ዜብንም በዜብ መጥመቂያ ላይ ገደሉት፤ ምድያምንም አሳደዱ፥ የሔሬብንና የዜብንም ራስ ይዘው ወደ ዮርዳኖስ ማዶ ወደ ጌዴዎን መጡ። አለቀ። በ300 ሰው ጌዴዎን አሸነፈ። ሠራዊቱም "የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ" ብሎ ፎክሮ አሸነፈ። እግዚአብሔርም ታማኝነቱን፣ ጌዴዎንም አማኝነቱን፣ ሁለቱም ቃሊኪዳናቸውን ጠበቁ። እግዚአብሔር መቼም እግዚአብሔር ነው። ጌዴዎን ግን ሙሉ በሙሉ እግዚአብሔርን አምኖ፣ የታዘዘውን ሁሉ ሳያቅማማ፣ ያለአንዳች መጠራጠር አምኖ ተቀብሎ፣ "ከፈራህ" በእጅህ አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁና ተነሥተህ ወደ ሰፈር ውረድ። አንተም ለመውረድ ብትፈራ አንተ ከሎሌህ ከፉራ ጋር ወደ ሰፈሩ ውረድ" እያለውም። አይ አንተን ይዤ አልፈራም በማለት በእምነቱ ጸንቶ አሸነፈ።
"…ሁል ጊዜ የምላችሁ ነው። ማሸነፍ በብዛት አይደለም በጥራት እንጂ። መታበይ አይደለም፣ ውዳሴ ከንቱም ፈልጌም አይደለም። ስለ እውነት እንነጋገር ከተባለ ከዐማራ ወገን ልክ እንደ እኔ እንደ ጃል ቆቱ ወዲ አስገዶም ዓይነት ያለ አንድ አስር ቁርጠኛ ባለማዕተብ ፅኑ፣ ቀጣይነት ያለው ሥራ የሚሠሩ፣ ያለ ጥቅም በትርፍ ጊዜ ሳይሆን እንደ ሥራ ቆጥረው ለዐማራ የሚታገሉ፣ ስድብን፣ ዛቻን ሳይፈሩ ታግሰው የሚሠሩ ቆራጥ ዐማሮች ቢኖሩ ኖሮ ዐማራው የት በደረሰ ነበር። እንደ ዕድል ሆኖ ግን ዐማራው በዚህ አልታደለም። ሆዳም ይበዛዋል። ጎንደሬ ከሆነ ዐማርኛ በሚናገር፣ እዚያው ጎንደር በተወለደ በፖለቲካው ቅማንት በትግሬ ዲቃላ የተወረረ ነው። ጎጃሜ ከሆነም እንደዚያው ነው። አማርኛ በሚናገር በፖለቲካው አገው ሸንጎ የተጠረነፈ ነው። ዐማራው በጎጃምም በጎንደርም የፖለቲካው ውክልና፣ የኢኮኖሚው፣ የቢሮክራሲው፣ የፍትሕና የጸጥታው ተቋማት በሙሉ የተያዙት በእነዚህ ዐማርኛ በሚናገሩ ፀረ ዐማራ ኃይሎች ነው። አክቲቪዝሙ፣ ጋዜጠኝነቱ ሳይቀር የተወረረው በእነዚህ ፀረ ዐማራ ኃይሎች ነው። ዐማራ ትልቁ ጉዳቱ አማርኛ በሚናገር ሌላ አካል ተወርሮ መያዙ፣ መረገጡ ነው። እናም ይሄ ደግሞ ቀስ እያለ እየጠራ ነው የሚመጣው። ለምሳሌ ያ መሸጦ ጠቋር ልቡሰ ሥጋ ጋኔል የመሰለው አማኑኤል አብነት ምኑ ነው ዐማራ የሚመስለው? ከእሱም ብሶ ደግሞ እኮ "ከዘመድኩን ጋር የሚገናኝ ዐማራ ጥቁር ውሻ ይውለድ" ብሎ ይራገማል። ጉድ እኮ ነው።
"…እናም ሲጠቃለል እኔ ብቻዬን 300 ወደዳጆቼን ይዤ ድብን አድርጌ ይሄን የአየር ላይ መንጋ ግሪሳ አጸዳዋለሁ። አሸንፈዋለሁም። ስለእኔ እየቸከቸኩ እንዲኖሩ፣ እንዲዋረዱ፣ እንዲቀልሉ አደርጋቸዋለሁ። እኔን የማልደመጥ፣ የማልረባ ከሆነ፣ በጎጃም መሬት ላይ አንድም ነገር መለወጥ የማልችል መደዴ ከሆንኩ፣ ታዲያ ምነው 24 ሰዓት ስለ እኔ ሲጽፉ፣ ሲቸከችኩ፣ በቲክቶክ ሲበጠረቁ ይውላሉ? ዘመዴ ያመዋል፣ እብድ ነው፣ ቀውስ ነው፣ ማይም ነው፣ ክንፉን ሰብረነዋል፣ ከአሁን በኋላ ያለውን ቢል ብቻውን ቀርቷልና አንመለስበትም፣ በእሱ ጉዳይ ጨርሰናል፣ ፋይላችንንም…👇⑤ ✍✍✍