#𝙁𝙖𝙡𝙨𝙚 𝙙𝙞𝙡𝙚𝙢𝙢𝙖
ዛሬ የ 𝙢𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙩𝙚𝙘𝙝𝙣𝙞𝙦𝙪𝙚 የሆነውን 𝙛𝙖𝙡𝙨𝙚 𝙙𝙞𝙡𝙚𝙢𝙢𝙖 እንመልከት። 𝙛𝙖𝙡𝙨𝙚 𝙙𝙞𝙡𝙚𝙢𝙢𝙖 ማለት ነገሮች ሁለት አማራጭ ብቻ እንዳላቸው አድርጎ ማቅረብ ማለት ሲሆን የምናቀርበው ነገር ብዙ አማራጮች ቢኖሩትም ለሰው ግን ስናቀርብ ያለውን ሰፊ አማራጮች ገድበን ሁለቱ ላይ ብቻ
𝙛𝙤𝙘𝙪𝙨 እንዲያደርግ ማድረግ መቻል ነው።
ይህንን ቴክኒክ እንዴት 𝙧𝙚𝙖𝙡 𝙡𝙞𝙛𝙚 ላይ ምንጠቀመው ከስር ፎቶዎቹ ላይ ማየት ይቻላል።👇👇
@ethioplot