🥺ብዙ ነገር በውስጤ እይዛለሁ፣
ስናደድ😡 ሳለቅስ😢 ሲከፋኝ🥺 ሳዝን😔 ለማንም መናገር አልፈልግም 🤐
ሰዎች እየደጋገሙ ቢጠይቁኝ ሁሌም መልሴ አንድ አይነት ነው😞 ደህና ነኝ🥺🥺
@ethiopsak