🤎 በዛሬው የጠይም በረንዳ ዝግጅታችን፥ ማኅበራዊ ሚዲያ ዴሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ ለመገንባት ያለውን አዎንታዊ እና አሉታዊ ሚና፣ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በኢትዮጵያ ያለበትን ሁኔታ እና ባለፈው ሳምንት የጸደቀውን የሀሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ህግ በወፍ በረር ቃኝተናል።
25 ደቂቃዎች አብራችሁን ብትቆዩ፣ ትወዱታላችሁ። ወዳጆቻችሁም ጋብዟቸው።
🤎🤎🤎
25 ደቂቃዎች አብራችሁን ብትቆዩ፣ ትወዱታላችሁ። ወዳጆቻችሁም ጋብዟቸው።
🤎🤎🤎