አመለ ቢስ ደሀ ባንሆን ጥሩ ነው!!!
"የውጭ ሀገር ዜጎችን ኮሮና ቫይረስን ያመጣችሁብን እናንተ ናችሁ ብሎ ማዋከብ ፣ ማግለል እና መደብደብ የለየለት ድንቁርና ነው:: ይበለውና መድኃኒቱ ቢገኝ የሚሸጡልንም ሆነ በእርዳታ የሚሰጡን እኚሁ ሀገራት ናቸው:: አመለ ቢስ ደሀ ባንሆን ጥሩ ነው:" Girum Seid