የዲያስፖራው ትረስት ፈንድ ግን፣ ደህና ነው? እንዴት ነው? 😉 ኮሮና ቫይረስ ለሚያደርስብን ቀውስ ምን ብናደርግ ይሻል ይሆን ብዬ ሳስብ ትዝ ብሎኝ ነው። ለምን ከባዶ ከመጀመር፣ ስሙ ወደ ዲያስፖራ ኮሮና ቀውስ ፈንድ ተቀይሮ ሁላችንም ተረባርበን የማናዋጣና፣ ለገጠምነው ጦርነት ድጋፍ የማናደርግ?
በሀሳቡ ከተስማማችሁ ሼር አድርጉት!
መከላከያ መንገዶቹንም እንዳንረሳ! እጅ ያለው በእጁ፣ እግር ያለው በእግሩ ይተባበር። ቤት እየዋልን፣ ማህበራዊ ግንኙነቶቻችንን በሩቁ አድርገን፣ እጃችንን በመታጠብና ባልታጠበ እጅ ፊታችንን ባለመንካት፣ በየእምነታችን በመጸለይ፣ ክፉ ቀንን ራሳችንን ገዝተን፣ ጽሞና ውስጥ ገብተን እናሳልፈው።
#Covid19Ethiopia
@yohanesml