በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም የሰለጠኑ የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም ያሰለጠናቸውን የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ መኮንኖች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ያላቸውን አቅም እንደሚያጠናክር ገልጸዋል፡፡ ስልጠናውን ጨርሰው የተመረቁ የፌደራል ፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች በስልጠናው ያገኙትን እውቀት…
https://www.fanabc.com/archives/281910