4-3-3 FAST FILMS


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


🙏🙏🙏እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ🙏🙏

ምን አይነት ፊልም ነው የሚፈልጉት?
➢ የአማርኛ ፊልም
➢ የህንድ በትርጉም
➢ የእንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም
➢ ተከታታይ ፊልም በHD በትርጉም 
➢ ቱርክ ፊልም
➢ Animation ፊልም

Buy ads: https://telega.io/c/fast_films_4_3_3
◈ምርጥ ፊልሞችን በነፃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔥

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 4-3-3 FAST SPORT™
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ዋላችሁ።

እንደሚታወቀው 300ሺ ሜምበርስ ልንገባ ተቃርበናል ታዲያ ይህንን በማስመልከት ከዛሬ ድንገተኛ ጥያቄዎችን ሰአቱን ሳናሳውቅ ድንገት አንዳንድ ጥያቄዎችን እንጠይቃለን ቀድሞ ለመለሱ የ ብር ወይም የ ካርድ ብሎም የ TON ሽልማት ይኖረናል ።

ስለዚህ ይህንን ለማድረግ የምንለቃቸውን መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሳችሁ ከስር ያለውን እንዲሁም በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ብታረጉ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ ይደርሳችውሀል።

➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን

➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

SPECIALLY ውድድሮችን በምናዘጋጅበት ሰአት ቶሎ ቶሎ ለመሳተፍ ይህንን ብታረጉ ተመራጭ ነው ።

እናመሰግናለን።

🙏©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✔️ያለ ትርጉም HD በለው 🫡


✔️አባቴ ቅጥቅጥ ያስጠላሀል ነው ምልህ ያበደ የህንድ ፊልም 🔫

DEVA  2025⚠️ HDCAM⚠️

💻ታሪክን በጥቂቱ:-በከፍተኛ ደረጃ የሚታይ ጉዳይን በሚመረምርበት ወቅት የማታለል እና የክህደት ድር በሚያጋልጥ ድንቅ ሆኖም አመጸኛ ፖሊስ አካባቢ......እያለ ሚቀጥል ምርጥ ፊልም 🙃

✔️ያበደ ምርጥ ፊልም ነው ተዝናኑ ቤተሰቦች


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔥ነገ


DEVA የሚለው ያበደ ፊልም ነገ ይወጣል


❗️❗️❗️❗️❗️❗️

✈️
✈️






Репост из: 4-3-3 FAST SPORT™
ከርዕስ ውጪ

የጥንቃቄ መልህክት ከ #CBE ለ 4-3-3 FAST SPORT እና ለመላ ኢትዮጵያውያን

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

(#ሼር)


™️4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


✔️ያለ ትርጉም






BAAGHI 4 (አመፀኛው 4) እየመጣልህ ነው በያ !

የታለ REACTION ጣል ጣል አርጉበት 👍🥰🤩😍👌✌️🔥🤙😱👌

በቅርቡ ይጠብቁ !








Репост из: 4-3-3 FAST SPORT™
#ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ በ ቻናላችን በ 4-3-3 Fast sport ስም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ እያልን በዓሉ ፦

የመተሳሰብ
የፍቅር
የአንድነት
የብልፅግና እንዲሆንላቹ እንመኛለን ።

በድጋሜ መልካም በዓል


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


✔️ያለ ትርጉም

Показано 18 последних публикаций.