4-3-3 FAST SPORT™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx
@fast_sport4_3_3
2017 / ኢትዮጵያ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ አምስተኛ ዙር የዕጣ ድልድል፦

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም

ማንችስተር ሲቲ ከ ፕሌይ ማውዝ

ኒውካስል ዩናይትድ ከ ብራይተን

አስቶን ቪላ ከ ካርዲፍ ሲቲ

በርንማውዝ ከ ዎልቭስ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Репост из: Mondbet
4ኛ ዙር ይገምቱ 50,000 ብር ይሸለሙ!

በዚህ ውድድር ለማሸነፍ :-

1ኛ, የ Manchester city vs Real Madrid ጨዋታ ከ 10 ብር ጀምሮ mondbet.com ላይ በ Correct score መወራረድ

2ኛ, የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት screenshot በማድረግ https://t.me/mondbets የቴሌግራም ቻናል ላይ ማስቀመጥ ብቻ

👉የ 50,000 ብር ሸልማት በትክክል ለገመቱ 25 ሰዎች የሚከፋፈል ነዉ።

የደንበኞች አገልግሎት በ
+251-90-643-6666/
+251-90-653-6666 እና
በቴሌግራም @Mondbetsupport ማግኝት ይችላሉ።


ሰርጂዮ ራሞስ በሜክሲኮዉ ክለብ ሞንቴሬይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


በፕሪምየር ሊጉ ትልቅ ሳምንት ይጠብቀናል🍿

😍 ©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ፔፕ ስለ ነገው ከማድሪድ ጋር በምያረጉት ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ እናሸንፋለን ብዬ አላወራም ሲል በዛሬው ንግግሩ ተናግሯል,

እውነትም ያሳካው ይሆን ወይስ አያሳካውም 🙄?

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ኢንተር ማያሚ በ2025/26 የውድድር አመት በሜዳቸው የሚጠቁሙትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የቼልሲው ዋና አሰልጣኝ ጣሊያናዊው ኤንዞ ማሬስካ ዛሬ 45ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል 🎂

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Copycat celebrations 🐈

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🤑አሸናፊ ለመሆን ዝግጁ ነህ? በመረጃ የተደገፈ ውርርዶችን ለማድረግ የዛሬን ምርጥ ምርጫዎች ተመልከት በwinwin ቤቲንግ በመወራረድ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ያሸንፉ
👉https://t.betwinwins.net/muuft6cy

📱 t.me/betwinwinset


እንጊሊዛዊው የአርሰናል የክንፍ አጥቂ ቡካዮ ሳካ ቀለል ያሉ ልምምዶችን በግሉ መስራት ጀምሯል በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል።

ለአርሰናል ደጋፊዎች ጥሩ ዜና ።


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🚨 ማይክል አርቴታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ እንቅስቃሴ ለማድረግ ሰባት ተጫዋቾችን ለመልቀቅ አስቧል።

👋 ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ
👋 Kieran Tierney
👋 ቶማስ ፓርቲ
👋 ጆርጊንሆ
👋 ጃኩብ ኪዩር
👋 ኔቶ
👋 ራሂም ስተርሊንግ

(ᴛʜᴇ sᴜɴ)

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

5k 0 1 10 41

አርሰናሎች አሌክሳንደር አይዛክን ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን አርቴታም የተጨዋቹ አድናቂ ነው

✍️ | FABRIZO ROMANO

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Репост из: Mondbet
ከ 2ብር ጀምሮ የእድል ቁጥሮን ይያዙ።

በአለም ላይ የሚደረጉ ታላላቅ የ Lucky Number ጨዋታ ሞንድ ቤት ላይ ያገኟቸዋል። የእድል ቁጥሮን አሁኑኑ ይያዙ!
ይህንን ሊንክ በመጫን ወደ ጨዋታው ይሂዱ https://bit.ly/4gxGe9t

አጨዋወቱ(Tutorial) ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👉http://bit.ly/42Kadrt

ለበለጠ መረጃ
👇
https://t.me/mondbets

የደንበኞች አገልግሎት በ+251906436666/+251906746666/+251906746666/+251906846666 እና በቴሌግራም 👉 @Mondbetsupport ማግኝት ይችላሉ።


🗣🔵 ፔፕ ጋርዲዮላ: "ሪያል ማድሪድን ካሸነፍን ለቀሪው የውድድር ዘመን ትልቅ መነቃቃት ይሆናል"

“እንዴት መጫወት እንዳለብን አውቃለሁ… ነገ ጨዋታውን በጉጉት እንደሚጠብቁ አውቃለሁ። ከአስር አመት በፊት እዚህ ደረጃ እንዳልነበርን መርሳት የለባቸሁም።


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ኪሊያን ምባፔ ነገ ሪያል ማድሪድ ከማን ሲቲ ለሚያደርጉት ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ገብቷል። 🛬

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የኤንዞ ማሬስካው ቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ባለፉት 10 ጨዋታዎች;

✅ 3 ድል
🟰 3 አቻ
❌ 4 ሽንፈት

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የሪያል ማድሪድ አዲሱ የገቢ ምንጭ!

በቅርብ ወቅት እንደ አዲስ ተገንብቶ ወደ አገልግሎት የገባው አዲሱ የሪያል ማድሪድ ስታድየም ሳንቲያጎ በርናቡ የገቢ ማሽን ነው ማለት ይቻላል ለዚህም ሪያል ማድሪድ በ2023-24 የውድድር ዘመን ከስታዲየም ገቢ ብቻ 307 ሚሊየን ዩሮ ገቢ ማድረጉ ትልቁ ማሳያ ነው።

እለተ ከእለት ሪያል ማድሪድ ከስታዲየም ብቻ ወደ 1ሚሊየን ዩሮ ወደ ካዝናው ያስገባል። በጨዋታ ቀናት ወደ ደግሞ አጠቃላይ ገቢው €10M ይደርሳል።

[ማርካ]

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Показано 17 последних публикаций.