🏪# የስራ ቅጥር # ማስታወቂያ 🏦
👱♀ የስራ አይነት - ፀሀፊ
ፆታ - ሴት
እድሜ - 20-28
ልምድ - 0 አመት
የስራ ሰአት - በቀን 5 ሰአት
ደሞዝ - 8000ብር
👨💼ፆታ - ወንድ
እድሜ - 20-25
ልምድ - 20 አመት
የስራ ሰአት - በቀን 14 ሰአት
እንስሳትን ማውራት የሚችል, በ1ኛው እና በ2ኛው የአለም ጦርነት የተሳተፈ እና ቢያንስ 5ሰው የገደለ, 2ጎል በአለም ዋንጫ ላይ ያስቆጠረ, በአክሱም እና በላሊበላ ግንባታ ላይ የተሳተፈ 😁
- ከሂትለር ጋ ሰልፊ ፎቶ ያለው
- #ዳይኖሰር የጋለበ😂
- የማቱሳላ ጎረቤት የነበረ🤣
-ደሞዝ - 8000 ብር
እነዚህን ያሟላ admin እፈልጋለሁ
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ