🗣️ " ዋንጫ ማሸነፍ ችግራችንን አይፈታም " - አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑ ዋንጫ ቢያሸንፍም ችግሮቹ አይፈቱም ሲሉ ተናግረዋል።
"እንደ ቡድን እየተሻሻልን ነው" ያሉት አሰልጣኝ፣ ዋና አላማቸው የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ መሆኑን አስረድተዋል። 👊
ለተጨማሪ እግር ኳስ ዜናዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/+_iG1nzpne2hiMjA0