Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎤 ፦ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ
እውቁ ደራሲ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በብዙዎች ዘንድ በታሪክ፣ባህል እና ልቦለድ ቀመስ ፅሁፎቻቸው ማለትም ➛እመጓ ➛ዝጎራ ➛መርበብት ➛ ሰበዝ ዶክተሩ ከፃፏቸው እና ከሚታወቁባቸው መፅሀፍቶች መሃል ናቸው።
●ምን አሉ
"በጣም ሠፊ መሬት አለን ሰፊ የውሃ ሃብት አለን ግን ድሆች ነን ይርበናል። ሌላ ሃገር ሄደን ሰላም እናስከብራለን እኛ ግን ሰላም የለንም።" ምናልባትም እነዚህ ምክኒያቶች አብዛኛው በሃገሩ ሚተማመን ሰውን አንገት ያስደፉ ናቸው ዶክተሩ የገለፁት በሙሉ። ግን ሃገር እና ህዝብ ቋሚ መንግሥት ግን አላፊ መሆኑን ለመግለፅም የሞከሩበት መንገድ አለ ግሩም ገለፃ። እነዚህ ዶክተሩ የጠቀሷቸው ምክኒያቶች በአብዛኛው ሊሠሩ የሚችሉት ጠና ላለው እና ስለ ሃገሩ ማሰብ ለሚችለው ነው ምክኒያቱ ምራቅ አልዋጡም የሚባሉት ወይም ወጣቶቹ ጭንቀታቸው ይሄ ስላልሆነ። ሁሉም ነገር ለመስተካከል ግን እርሳቸው እንዳሉት የግድ ዲሽ ሰሪው መውረድ አለበት። ውሰጠ ወይራ የሆነ ትንተና ነው እስከመጨረሻው ይደመጥ🙌🏽
እንዴት አረፈዳችሁ
መልካም ውሎ
መልካም እለተ ሐሙስ