በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው
በጣም በመናቅህ
እንዳታዋርደው ሁሉም ሠው እንዳንተ ሠው መሆኑን እወቀው ።
የእኔ መናገር ምን ይለውጣል? ብለህም ስህተትን አትለፍ
የእኔ አስተዋፅኦ ምን ይጠቅማል ? ብለህም ስጦታህን አትጠፍ ።
መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተ ናገር ።
መልካም ቀን⚡️
በጣም በመናቅህ
እንዳታዋርደው ሁሉም ሠው እንዳንተ ሠው መሆኑን እወቀው ።
የእኔ መናገር ምን ይለውጣል? ብለህም ስህተትን አትለፍ
የእኔ አስተዋፅኦ ምን ይጠቅማል ? ብለህም ስጦታህን አትጠፍ ።
መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተ ናገር ።
መልካም ቀን⚡️