ባላገሩ ለኔ the best collaboration ever ጎሳዬ ተስፋዬ × ኤፍሬም ታምሩ × አብርሃም ወልዴ አስቡት ግጥም እና ዜማ ቅንብር አብርሃም ወልዴ ባይዜ አብርሃም ወልዴ በጣም underrated አርቲስት ነው አብዛኞቻችን የምናውቀው እራሱ በባላገሩ አይዶል ነው እንጂ በስራዎቹ አይደለም ( ስለ እሱ ሌላ ገዜ እመለስበታለው) ይሄ ቃዚሙ ከ intro ጀምሮ ፉጨቱ ብቻ ይበቃል ግጥሙ ዜማው ሁሉ ነገሩ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ masterpiece የሆነ ስራ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ኤፍሬም ታምሩ ደሞ ቀለል አርገው በምርጥ ብቃት ነው የተወጡት 🤌🏾🔥
እንደ ወፍ አ እንዴ ያዜሙት 🫰🏾
እንደ ወፍ አ እንዴ ያዜሙት 🫰🏾