🔹CATS የምትሰሩ ሰዎች..... (እኔን ብቻ ምትከተሉ ከሆነ እንኳን im Sure አልሰራችሁም እኔም ስላልሰራው)
✔️TOTAL ያላቸው Token 600 billion ነው
✔️ ከዛ ውስጥ 55%ቱ ለ community ነው ሚከፋፉለው
✔️ሲከፋፈል ደግሞ hamster ,Rocky Rabbit እና pixel verse እንዳረጉት season 1 እና season 2 ብለው ነው
✔️ከ 55% ውስጥ ደግሞ ለ season አንድ የተመደበው 30%ቱ ነው ማለትም 180 billion token
⭐️Here is the bad part for u guys
🚫 በመጀመርያ ዙር ለሚኖረው Airdrop 70% የሚሰጠው OG pass ላላቸው እና በየቀኑ Daily transaction ለሚፈፅሙ ነው! ብዙ Transaction ያለው ብዙ Airdrop ይሰጠዋል!
🚫ሌላው Task ብቻ የሚሰራው አሙቁልኝ ነው ሚሆነው... እንደነ rocky Rabbit 5 እና 10 ዶላር ሰተው ሊሸኙት ነው!
⚠️VESTING የሚኖር ይመስለኛል! OG pass ለሌለው ሙሉ airdrop ሚሰጡ አይመስለኝም so ብዙ ተስፋ አታርጉበት! እናማ ያው it will be shit
የseason 1 snapshot September 30 ነው!