APR … Annual Percentage Rate ለሚለው ማሳጠሪያ ነው፣ 🟢 በቀላሉ አመታዊ ወለድ እንደ ማለት ነው ።
🟢 ለምሳሌ 100% APY ከተባለ የ 100% ትርፍ ከ 1 አመት በኋላ ይኖረዋል ማለት ነው ፣ ወይም የነበራችሁ በ 1 እጥፍ በ 365 ቀን ውስጥ ያድጋል ማለት ነው ።
🟢 300% APR ከተባለ ደግሞ ከ 1 አመት በኋላ 3 እጥፍ ይሆናል ።
➡️ ለምሳሌ በ HMSTR ቶክን እንመልከት ያላችሁ HMSTR ከቆለፋችሁ እና ካሲያዛችሁ የ 7 ቀን 300% APR ታገኛላችሁ ነው ያሉት ፣
🟢 1,000 የ HMSTR ቶክን ቢኖራችሁ እና 300% APR ይሰጣችኋል ከተባለ፣ ከ 1 አመት በኋላ 3,000 HMSTR ይኖራችኋል ማለት ነው ።
🟢 ግን አሁን ላይ እያያችሁት ያላችሁት 7 Day 300% APR ነው፣ ይህም ማለት አመታዊ ወለዱ ያሲያዛችሁትን መጠን 3 እጥፍ ቢሆንም ግን የ 7 ቀን ጊዜ ብቻ ስለሆነ ያለው የምታገኙትም ትርፍ የ 7 ቀኑን ብቻ ነው ።
( 7 Day 300% APR )
የ 7 ቀን ሲሆን: Calculation ለመስራት መጀመሪያ የአንድ ቀኑ ( DPR ) ስንት እንደሚመጣ መታወቅ አለበት፣
አስተውሉ በ 365 ቀን 3 እጥፍ የሚመጣ ከሆነ የ አንዱን ቀን ለማወቅ በ 365 ማካፈል ነው ።
🟢 በ አመት 3,000 HMSTR የሚሆንልን ከሆነ ያሲያዝነው 1,000 HMSTR፣
3,000 በ 365 ሲካፈል = 8.21 እለታዊ ትርፍ አለው ማለት ነው ፣
የ 7 ቀን ትረፋችንን Calculate ለማድረግ እለታዊ ትርፋችን በ 7 ይባዛል፣
🟢 ስለዚህ የ 7 ቀን ትርፋችን 8.21 * 7 = 57.5 HMSTR ይሆናል
✍️ ያሲያዝነው መጠን ( Token ) በጨመረ ቁጥር የሚገኘው ትርፍ ከፍ ይላል ማለት ነው ።
APR በተለያዩ የ Crypto ክንውኖች ይገኛል ፣ እኛ ከላይ የተመለከትነው በማሲያዝ የሚገኝ APR ነው ( Staking APR )
✍️ Lock ከማድረጋችሁ በፊት ግን Stake ባታደርጉት ልታገኙት የምትችሉተን ትርፍ እና ኪሳራ Calculate ማድረግ አለባችሁ ፣ ትርፍ ብቻም ሳይሆን አንድ አንዴ Stake አድርጋችሁ የምታገኙት Return, Stake ባታደርጉ የምታገኙትን ትርፍ ሊያሳጣችሁ ይችላል ።
✅ Eyob H.