🔹ሁሉንም Airdrop መጀመር ጊዜ ማባከንንና መግደል ነው! ሚጠቅሙትን ብለን ምናስበውን ብቻ እንሰራለን! ሰው ወደነፈሰበት መንፈስ ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነው!
5-6 ወር ሰርተን 30$(3000 ብር) ማግኘት አዋጭ investment አይደለም! Time matters. ከጊዜያችንን ጋር የሚጣጣም Airdrop ብቻ እንሰራለን! አሰስ ገሰሱን ማስቀረት ነው!
አሁን ያሉት እኛን Farm ሚያደርጉ ብቻ ናቸው!
Quality > Quantity (so we should focus on the Qualified once)