የሷሊህ ሚስት 🧕
አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ
ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭
ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡...
እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ??
እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ
ይመስለሀል??
እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው??
እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች
እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ
ይጠባበቃት ጀመር፡፡
ነገር ግን እሷ....😭😭
ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️