በዊዝ ሪሰርች መሰረት ዲፕሲክ(DeepSeek) ማንም ሰው ሊያገኘው በሚችል ክሊክሃውስ(ClickHouse) በተባለ ዳታቤዝ ላይ ሙሉ የኦፕሬሽን ስራዎችን ሊያሰራ የሚችል አክሰስ እንዳለው በሪሰርቹ አካቷል።
ይህ የተጋለጠ መረጃ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የ Chat History, Secret Keys, Backend Details, እና ሌሎች ከፍተኛ ሚስጥራዊ መረጃዎችን የያዙ የሎግ ስትሪሞችን ያካትታል። የዊዝ ሪሰርች ቡድን ወዲያውኑ ይህንን ጉዳይ ለዲፕሲክ ሲያሳውቁ፣ እነሱም በተገቢው መልኩ የተጋለጠውን መረጃ አረጋግጠዋል።
የሪሰርቹን ሙሉ ብሎግ ማስፈንጠሪያ ከስር አስቀምጠንላቹኋል፡
https://www.wiz.io/blog/wiz-research-uncovers-exposed-deepseek-database-leak
__
FB | YouTube