የአ.ሳ.ቴ.ዩ. የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል የሽኝት ዝግጅት አደረገ
=========================================
የኢትዮጵያ የመንግስት ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ከጥር 17/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነትና በኢትዮጵያ የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አስተባባሪነት በ5 የስፖርት ዓይነቶች ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡
በስፖርት ፌስቲቫሉ ላይ ለመሳተፍ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በመወከል በሶስት የስፖርት ዓይነቶች 58 ሉካን ያሉት ተሳታፊዎች ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ እንዲሄዱ የሽኝት ዝግጅት ተደርጎላቸዋል፡፡
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአ.ሳ.ቴ.ዩ. የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንትና የፕሬዝዳቱ ተወካይ የሆኑትዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ እንደገለፁት ተወዳዳሪ ተማሪዎች ስፖርተኞች ብቻ ሳይሆኑ የአ.ሳ.ቴ.ዩ. ኮሚዩኒቲ አምባሳደር ጭምር እንደሆኑም አስርተዋል፡፡ጠንክረዉ በመስራትም አሸናፊ በመሆን የዩኒቨርሲቲያቸዉን ስም እንደሚያስጠሩም ያላቸዉን ጽኑ እምነት እና ተስፋገልጸዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲዉ የተማሪዎች ጉዳይ ዲን የሆኑትዶ/ር ጂማ አሰፋ ለተሳታፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት በመልካም ስነ- ምግባር የታጀበ ዉጤት በማስመዝገብ በድል ወደዩኒቨርሲቲያቸዉ እንደሚመለሱ ያላቸዉን ጽኑ እምነት በመግለጽ ለተወዳዳሪ ተማሪዎች መልካም ምኞታቸዉን ገልጸዋል፡፡
Astu official
ASTU GENERAL