ሰላምታ - ፪
አይቴ ውእቱ = የት ነው?
ዳዊት፦ ተክለማርያም ሀሎ = ተክለማርያም አለ?
ሰሎሞን፦ናሁ ወጽአ እምነ ማኅደሩ =
አሁን ከቤቱ / ከማደሪያው/ ወጣ፤
ዳዊት፦ አይቴ ዘሖረ ይመስለከ = የት የሄደ ይመስልኻል፤
ሰሎሞን፦ ኀበ ቅድስት ማርያም ውእቱ ዘሖረ = ወደ ቅድስት ማርያም ነው የሔደው።
ዳዊት፦ ዮም ቀዳሲ ውእቱ =
ዛሬ ቀዳሽ ነው።
ሰሎሞን፦ አኮ = አይደለም፤
ዳዊት፦ ኩለሄ ቤተ ክርስቲያን ውእቱ ዘእንበለ ቤተክርስቲያን ሊሉይ ነገር ኢየአምር።
= ሁልጊዜ ቤተክርስቲያን ነው ያለቤተክርስቲያን ሌላ ነገር አያውቅም።
ሰሎሞን፦ ውእቱሰ ኀረየ መክፈልተ ሰናየ፤
= እሱስ መልካም እድልን መረጠ።
ዳዊት፦ ማእዜ ይትመየጥ፧
= መቼ ይመለሳል?
ሰሎሞን፦ ዐሠርቱ ሰዓት ይመጽእ በድኅር ነዓ አው ንስቲት ጽንዐ እስከ አሥር ሰዓት።
= አሥር ሰዓት ይመጣል በኋላና ወይም ትንሽ ቆይ እስከ አሥር ሰአት።
ዳዊት፦ ኦሆ እምዝንቱ እነብር።
= እሺ ከዚህ እቀመጣለሁ።
ሰሎሞን፦ እወ በጊዜ ውእቱ ዘይበውእ ውስተ ቤቱ።
= አዎ በጊዜ ነው ወደ ቤቱ የሚገባው።
ዳዊት፦ ምንት ነሲኦ ውእቱ ዘሖረ፤ = ምን ይዞ ነው የሔደው?
ሰሎሞን፦ መጽሐፍ ቅዱስ ወሐመር።
= መጽሐፍ ቅዱስና ሐመር።
ዳዊት፦ አንሰ አሌ ሊተ አልብየ ተስፋ።
= እኔስ ወዮልኝ ተስፋም የለኝ።
ሰሎሞን፦ ዮጊከ ዘወድቀ ይትነሳ፤ = አይዞህ የወደቀ ይነሳል።
ዳዊት፦ ወኀልቀ ዘመንየ በከንቱ፤ = ዘመኔ በከንቱ አለቀ።
ሰሎሞን፦ ኢታማስን ተስፋከ ባሕቱ ጽንአ በሃይማኖት ወግበር ሰናየ።
= ተስፋህን አታጥፋ ነገር ግን በሃይማኖትህ ጽና፤ መልካምን አድርግ።
ዳዊት፦ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ፤ = እንደምትለኝ ይደረግልኝ ይሁንልኝ
ሰሎሞን፦
አሜን፤ = ይሁን ይደረግ።
ከመምህር ደሴ ቀለብ - ትንሣኤ ግእዝ መጽሐፍ የተወሰደ።