🪶 አንድ_ሊትር_ውሃ...!
🫧 ሱቅ #30 ብር!
🫧 ተራ ሆቴል #50 ብር!
🫧 ትልቅ ሆቴል #150 ብር!
🫧 ኤርፖርት #250 ብር ይሸጣል!
🎲 ተመሳሳይ ውሃ በተለያየ ዋጋ ማለት ነው።
🧩 "ለምን?" ምክንያቱም ጉዳዩ የውሃው ሳይሆን የተገኘበት ቦታ ነው።
🎤 #ከዚህ ምን #ተረዳችሁ....?
🎳 አንድ ተራ ውሃ ቦታ ስለ ቀየረ ብቻ ይህን ያህል ዋጋ ካወጣ፤ አንተ የሚገባህ ቦታ ላይ ስትሆን ምን ልትሆን ትችላለህ?
.
.
.
@gellaposs
@naod_123