አበት ምህረትህ
ሳይታዘዝ ጠላት እጅ ገብቶ
ሳምሶን ወደቀ ከመስመር ወጥቶ
ግን ምህረት ለምኖ መቼ አፈረ
የራሱ ጸጉር ማደግ ጀመረ
በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ
ለዛ ክዳን ሰው ምህረት ደረሰ
አንድ ዕድል ብቻ ባይለምንህ
ይኖር ነበረ በቸርነትህ
አበት 🥺ምህረትህ
እንደት ታላቅ ነው😭
🤔አስባቹታል አንድ ዕድል ብቻ ባይለምን ኖሮ ሳምሶን በምህረቱ እንደገና ይኖር ነበር 🤔
@gitim_alem
ሳይታዘዝ ጠላት እጅ ገብቶ
ሳምሶን ወደቀ ከመስመር ወጥቶ
ግን ምህረት ለምኖ መቼ አፈረ
የራሱ ጸጉር ማደግ ጀመረ
በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ
ለዛ ክዳን ሰው ምህረት ደረሰ
አንድ ዕድል ብቻ ባይለምንህ
ይኖር ነበረ በቸርነትህ
አበት 🥺ምህረትህ
እንደት ታላቅ ነው😭
🤔አስባቹታል አንድ ዕድል ብቻ ባይለምን ኖሮ ሳምሶን በምህረቱ እንደገና ይኖር ነበር 🤔
@gitim_alem